📌በዚህ ያለፍኩት ለሌላ ሰው መማሪያ እንድሆንበት ነው ። አምላኬ ምንድነው ከኔ የምትፈልገው እለው ነበር ‼️(ክፍል 1)
Автор: kidi Ethiopia
Загружено: 2023-10-16
Просмотров: 211981
Описание:
📌ሪፖርቱ እንደሚያሳየው የኦቲዚም ኬዝ ከምንም ጊዜ በላይ በአስፈሪ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑን ይናገራል ።
ጥናቱ ከነጭ ልጆች በላቀ የጥቁር ልጆች እና ህስፖኒክ ልጆች ላይ መታየት መጀመሩን ያሳያል !
(Black, and Hispanic children was at least 30% higher in 2020 than 2018, and ASD prevalence among White children was 14.6% higher than in 2018)
📌ዶክተር ነፃነት የመጀመሪያ ልጅዋ በኦቲዝም ዲያግኖስ ከተደረገ በኋላ …… ከመደረጉ በፊት…… የገጠማትና ልጅዋን ዛሬ ተፈወሰ በሚባል ደረጃ ጤናው የተመለሰበትን ……
📌ከእናትነት እስከ ዶክተርነት ያለውን ሂደት ታካፍለናለች !
በkidi Ethiopia Youtube channel
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ !
To contact Dr. Netsy go to her website: Drnetsy.com
To join Dr. Netsy's Autism Course and Community: https://www.drnetsy.com/store
Follow Drnetsy.com on YouTube: @drnetsy
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: