Ethiopian Dulet ዱለት
Автор: Melegna | መለኛ
Загружено: 2024-04-24
Просмотров: 62319
Описание:
የበግ ዱለቱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የቅመሞች አይተነት
የስጋ ግብዓቶች፡
ጨጓራ
ጉበት
ኩላሊት
ስጋ (የበሬ የሽንጥ ስጋ መጠቀም ይቻላል)
እንደ አማራጭ ላት እና ቆሽት መጨመር ይቻላል
የአትክልት ግብዓት፡
ነጭ ሽንኩርት
የሚጥሚጣ ቃሪያ ወይም አረንጓዴ ቃሪያ
ቀይ ሽንኩርት
ቅመማቅመም ፡
ሚጥሚጣ
ጨው
ኮረሪማ
ጥቁር ቁንዶ በርበሬ
የተነጠረ ለጋ ቂቤ
ዘይት
ማባያ ስልሶች፡
ሚጥሚጣ፣ ዳጣ፣ ሚጥሚጣ በሎሚ
ማባያ፡
እንጀራ እና ዳቦ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: