#በእንሳሮ
Автор: ሀገሬ ልወቅሽ Tube
Загружено: 2023-08-30
Просмотров: 114
Описание:
#በእንሳሮ ወረዳ #ምዕራፈቅዱሳን #በልበሊትእእየሱስ #ገዳም እና #እንሳሮማርያም በ#ሀገሬልወቅሽTube ተዘጋጅቶ የቀረበ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቀደምት ታሪክ ካላቸው ገዳማት መካከል ይህ ቅዱስ ስፍራ ቀዳሚ ነው።ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ወደ ኢትዮጵያ በተሰደደበት ግዜ ለእናቱ በአስራት ያበረከተው እና የመጀመሪያው በክርስቶስ የተመሰረተ ገዳም ነው ይህ ገዳምእጅግ በጣም ውብ እና ማራኪ ነው እናተም ጎብኙት መልካም ቆይታ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: