ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የሱናማዊቷ

Автор:

Загружено: 2025-12-12

Просмотров: 44605

Описание: ልጇ ሞቶባት "ደህና ነው" ያለችው ሴት ምስጢር | በሩን ዘግታ ያደረገችው ተአምር | የሱነማዊቷ ሴት ታሪክ

✝️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ወደ መባዕ ቲቪ (Meba TV) በበሰላም መጡ! ✝️

✨ የመባዕ ቲቪን ተልዕኮ ይደግፉ | የአገልግሎቱ አጋር ይሁኑ ✨
🏦 ለሀገር ውስጥ ድጋፍ (Local):

CBE: 1000160742635
Abyssinia Bank: 200562135
ቴሌብር (Telebirr): 0917323109

🌍 ከሀገር ውጪ ላላችሁ (International):

Abyssinia Bank: 194188137
SWIFT Code: ABYSETAA


አንዲት እናት በጉልበቷ ላይ የሞተ ልጇን አስቀምጣለች። ዓለም ሁሉ እያለቀሰ በሚጮህበት ሰዓት፣ የእርሷ መልስ ግን "ደህና ነው... ሰላም ነው" የሚል ነበር። እንዴት? አንዲት እናት ልጇ ሞቶባት እንዴት "ደህና ነው" ትላለች?

ይህ የክህደት ቃል ነው? ወይስ እኛ የማናውቀው ታላቅ የእምነት ሚስጥር?

ዛሬ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስላለችው፣ ስሟ ባይጠቀስም ሥራዋ ግን በወርቅ ቀለም ስለተፃፈው ስለ "ሱነማዊቷ ሴት" እንነግራችኋለን። በህይወታችሁ የሞተ ነገር ካለ፣ "እግዚአብሔር ረሳኝ" ብላችሁ ተስፋ የቆረጣችሁበት ጉዳይ ካለ፣ የዚህች ሴት ሕይወት የእናንተም ህይወት ነው።

ማሳሰቢያ: ይህ ታሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ (2ኛ ነገሥት 4 እና 8) እና በቤተክርስቲያን አባቶች ትርጓሜ ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ ነው።

📖 በዚህ አስተማሪ ቪዲዮ ውስጥ የምታገኙት ዋና ዋና ነጥቦች:

ሰውን ማክበርና እንግዳ መቀበል የሚያስገኘው ዘላለማዊ በረከት።

በመከራና በሞት ፊት ቆሞ "ደህና ነው" ብሎ መመስከር ያለው የእምነት ኃይል።

እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ መልሶ እንደማይወስድና ቢዘገይም እንደሚፈጽም።

ችግርን ለሰው ከማውራት ይልቅ ወደ እግዚአብሔር መውሰድ ያለው ውጤት።

የእግዚአብሔር ካሳ (Restoration) እንዴት እንደሆነና የጠፋብንን በእጥፍ እንደሚመልስ።

🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ! 🔔

ይህንን እና ሌሎች አዳዲስ ጥልቅ መንፈሳዊ ትንታኔዎች、 ትምህርቶች እና ዝግጅቶች እንዳያመልጥዎ、 የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ። ይህንን የእምነት ታሪክ ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ የተስፋን ቃል ለሌሎች እናካፍል።

🙏 ከእኛ ጋር ይገናኙ (Connect with Us):
አስተያየት፣ ጥያቄ እንዲሁም መንፈሳዊ ድጋፍ ለማግኘት ከታች ባሉት የማህበራዊ ገጾቻችን ያግኙን።

WhatsApp: +251917323109
Telegram: https://t.me/MEBA_TV
YouTube: /@meba_tv
🙏 የሞተውን የሚያስነሳ፣ የጠፋውን የሚመልስ አምላክ ጸጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን! 🙏

#eotc #mebatv #donkey #ሱነማዊቷሴት #ShunammiteWoman #EOTC #OrthodoxTewahedo #ተዋህዶ #ProphetElisha #ነቢዩኤልሳዕ #BibleStory #Miracle #Resurrection #Faith #እምነት #Ethiopia #eotctv #eotc_mk #Hope

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የሱናማዊቷ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የሙሴ እህት የማርያም አስደንጋጭ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

የሙሴ እህት የማርያም አስደንጋጭ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

ንግስቲቷ እና መጥፎዋ ጓደኛ The Queen and Her Bad Friend/ የማታ ታሪኮች/  ተረት ተረት

ንግስቲቷ እና መጥፎዋ ጓደኛ The Queen and Her Bad Friend/ የማታ ታሪኮች/ ተረት ተረት

ንመዓልቲ ልዕሊ 14 እንጀራ ዝበልዕ ሰብ

ንመዓልቲ ልዕሊ 14 እንጀራ ዝበልዕ ሰብ

የኦሪገን ( አርጌንስ ) አሳዛኝ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

የኦሪገን ( አርጌንስ ) አሳዛኝ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

የቅምጦች መብዛት ||ትዳር አፍራሹ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት||ከትዳር ከማካርዎቹ አንደብት||ManyazewalEshetu podcast EP.150||ኢብሳ እና ፀግሽ

የቅምጦች መብዛት ||ትዳር አፍራሹ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት||ከትዳር ከማካርዎቹ አንደብት||ManyazewalEshetu podcast EP.150||ኢብሳ እና ፀግሽ

ሳፋሪ ኮምንም እንደ ለማና ገዱ ፤ የፕሬዚዳንቱ የአዲስ አበባ ጉዞ ምክንያቶች|ETHIO FORUM

ሳፋሪ ኮምንም እንደ ለማና ገዱ ፤ የፕሬዚዳንቱ የአዲስ አበባ ጉዞ ምክንያቶች|ETHIO FORUM

የስምንቱ ማርያሞች አስደናቂ ታሪክ | መባዕ ቲቪ @Meba_tv

የስምንቱ ማርያሞች አስደናቂ ታሪክ | መባዕ ቲቪ @Meba_tv

አስፈሪው ሚስጥር በሰው ፊት እና በዓለም ሕንፃዎች ውስጥ!!| The Golden Number | ዶር ሮዳስ ታደሰ - Awtar

አስፈሪው ሚስጥር በሰው ፊት እና በዓለም ሕንፃዎች ውስጥ!!| The Golden Number | ዶር ሮዳስ ታደሰ - Awtar

🔴NEW || ልጅ ወንድሜ በተራራ ላይ እየዘለለ መጣ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan sbket 2025

🔴NEW || ልጅ ወንድሜ በተራራ ላይ እየዘለለ መጣ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan sbket 2025

የራስ መንገድ ሙሉ ፊልም | YERAS MENGED Amharic Movie | New Ethiopian Movie 2025

የራስ መንገድ ሙሉ ፊልም | YERAS MENGED Amharic Movie | New Ethiopian Movie 2025

ታማኟ ሩት - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 14 -  መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

ታማኟ ሩት - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 14 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

ጫማ ሰፊው ቅዱስ ስምዖን ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

ጫማ ሰፊው ቅዱስ ስምዖን ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

ሆሴዕ አመንዝራ ሴት እንዲያገባ የታዘዘው ነብይ ድንቅ ታሪክ#biblestories #history

ሆሴዕ አመንዝራ ሴት እንዲያገባ የታዘዘው ነብይ ድንቅ ታሪክ#biblestories #history

ምን ያስፈራሀል?||መምህር ኢዩኤል ሀብታሙ ||ዛሬን ከኤልያስ ጋራ ||zaren keelias gara

ምን ያስፈራሀል?||መምህር ኢዩኤል ሀብታሙ ||ዛሬን ከኤልያስ ጋራ ||zaren keelias gara

የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob

የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob

ሰማይን የሚያስለቅስ ምንድን ነው? | ትንቢተ ኢሳይያስ ሙሉ ትረካ በአማርኛ – (FULL Prophet Isaiah - Amharic Audio Bible) #ትረካ

ሰማይን የሚያስለቅስ ምንድን ነው? | ትንቢተ ኢሳይያስ ሙሉ ትረካ በአማርኛ – (FULL Prophet Isaiah - Amharic Audio Bible) #ትረካ

የ14 ዓመቱ ተዓምረኛ ሳይንቲስት || 1,000,00 ዶላር የሚያሸልም የሂሳብ እንቆቅልሽ የፈታ||ከEnstain የሚበልጥ IQ ያለው||ታዳጊ ዮሃንስ||Ep.147

የ14 ዓመቱ ተዓምረኛ ሳይንቲስት || 1,000,00 ዶላር የሚያሸልም የሂሳብ እንቆቅልሽ የፈታ||ከEnstain የሚበልጥ IQ ያለው||ታዳጊ ዮሃንስ||Ep.147

ወንድ አፍቅራ ገዳሟን ጥላ የጠፋችው መነኩሴ ! - መባዕ ቲቪ @Meba_tv

ወንድ አፍቅራ ገዳሟን ጥላ የጠፋችው መነኩሴ ! - መባዕ ቲቪ @Meba_tv

የ2018 የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ

የ2018 የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ

🛑 ፍካሬ ኢየሱስ - የዓለም መጨረሻ - Fkare Eyesus | @mahtebmedia21 | #eotc #ethiopia

🛑 ፍካሬ ኢየሱስ - የዓለም መጨረሻ - Fkare Eyesus | @mahtebmedia21 | #eotc #ethiopia

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]