መታገስ ለምን አቃተን??
Автор: የትዳሩ_ምክር
Загружено: 2026-03-05
Просмотров: 29
Описание:
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንኳን ወደ "የትዳሩ ምክር" በሰላም መጣችሁ።
በዛሬው ቪዲዮችን በትዕግስት ዙሪያ እንወያያለን። ብዙዎቻችን ነገሮች በፈለግነው ፍጥነት ካልሄዱልን ተስፋ እንቆርጣለን፣ እንጨነቃለን። ነገር ግን ትዕግስት የጥንካሬ ምልክት እንጂ የድክመት አይደለም። በትዕግስት ውስጥ ያለውን ድል እና እውነተኛ የነፍስ እረፍት በዚህ ቪዲዮ በዝርዝር እንመለከታለን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምናያቸው ነጥቦች፦
ትዕግስት ለምን ያስፈልገናል?
በምንጠብቅበት ጊዜ ያለን አቋም ምን መምሰል አለበት?
መታገስ እንዴት ከጭንቀት ነፃ ያደርገናል?
ይህ መልእክት ለብዙዎች እንዲደርስ ቪዲዮውን Like ማድረጋችሁን አትርሱ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ።
አስተያየታችሁን ከታች በኮሜንት አጋሩኝ፤ በትዕግስት የለወጣችሁት ነገር አለ?
ፈጣሪ በትዕግስት የምናልፍበትን ጥንካሬ ይስጠን!
#የትዳሩምክር #ትዕግስት #ተስፋ #አነቃቂ #ኢትዮጵያ #Patience #MotivationEthiopia
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: