🛑 የሰማይ የምድር || ጽፋት || የጥምቀት ልዩ ድባብ
Автор: ብስራት ሚዲያ | Bisrat Media
Загружено: 2026-01-20
Просмотров: 115
Описание:
የሰማይ የምድር
የሰማይ የምድር የአርያም ንግሥት
አንቺ ነሽ እመቤት የአምላክ እናት
ኧኸ ድንግል አማላጅን
ኧኸ ቅድስት ተራጂን
አዝ
ለሔዋን ተስፋዋ ለአዳም ዘር ሕይወት
ለድኅነቱ ምክንያት አንቺ ነሽ ንጽሕት
የኦሪት መፅናኛ ለሐዲስ ኪዳን በር
የወንጌል መሠረት የአምላክ ማኅደር
አዝ
የአብርሃም እርሻ የምሥጢር ዋሻው
እናትና ድንግል ሁለቱን ሆንሽው
የኤፍሬም ውዳሴ የያሬድ ውብ ዜማ
የማትጠልቂ ፀሐይ የሃይማኖት ሻማ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: