ጎልድዲገር ፕራንክ በኢትዮጵያ ክፍል አንድ Ethiopian Gold Digger Prank በአይነቱ ለየት ያለ የሀበሻ የጎልድ ዲገር ፕራንክ ይዘንላችሁ ቀርበናል
Автор: Lakomnza tube
Загружено: 2020-12-18
Просмотров: 191773
Описание: ሰላም የላኮመንዛ ቲዩብ ቤተሰቦች አዲስ አዝናኝ Gold Diggr video ይዤላችሁ መጥቻለሁ:: ቪድዮውን በማየት እንድትዝናኑ እየጠየቅን። ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ኮሜንት ላይ ያሻዎትን ይፃፉልን።በጎልድ ዲገር ፕራንክ ላይ ፊታቸውን የምንሸፍንበት ምክንያት ፕራንክ ያደረግናት ልጅ ቪድዮ ከወጣ በጛላ ብዙዎች ጋ ስለሚደርስ ልጅቷ ላይ የሚፈጠር ጫና ይኖራል። በተለይም ከማህበረሰቡ ሊደርስባት የሚችለውን ተቋውሞ ምክንያት በማድረግ ፊታቸውን ለመከለል እንገደዳለን። በተጨማሪም ለብር ብለን የሰውን ህይወት ገደል መክተት ሰዋዊነት አይደለም። በተጨማሪም ግን በቀጣይ ቪድዮዎች የልጅቷን ስሜት በማይነካ መልኩ ፊቷን ለማሳየት የምንሞክርበትን መንገድ እንፈልጋለን። ሀሳብዎን ከስር ያጋሩን። #lakomnza_tube#ሰብስክራይብ_ያድርጉ #like #share #comment Please don't forget to Like, Share and Subscribe for more video check the link below 👇👇👇 • Видео Follow us Facebook: / lakomnza-tube-100614821798274 Telegram: https://t.me/Lakomnzatube
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: