የሁለቱ ዲያቆናት ሥርዓተ ቀብር ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ተፈፀመ 11/12/2017
Автор: ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA
Загружено: 2025-08-17
Просмотров: 40150
Описание:
በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የአዳማ ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሂሳብ ሹም የሆነው ዲያቆን ስዩም ተክለ ዮሐንስ እና በጠቅላላ አገልግሎት ላይ የሚሰራው ዲያቆን ቴዎድሮስ በጋሻው በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
በካቴድራሉ ዋና አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ዜና ማርቆስ መሪነት ወደ ዝዋይ ሀመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ለገዳማውያኑ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ቁሳቁሶች ይዘው በመጓዝ ላይ ሳሉ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ህይወታቸው አልፏል
አገልጋዮቹ በካቴድራሉ ባላቸው የስራ ድርሻ በሚገባ እያገለገሉ የነበሩና፤በስነ ምግባራቸውም ምስጉኖች እና የቅዱስ ገብርኤል ባለሟሎች የነበሩ ናቸው።
ካቴድራሉ በተፈጠረው የመኪና አደጋ ህይወታቸውን ባጡት ዲያቆን ስዩም ተክለ ዮሐንስ እና ዲያቆን ቴዎድሮስ በጋሻው ህልፈት የተሰማውን ከባድ ሀዘን እየገለፀ፤ለመላው ቤተሰቦቻቸው፣ዘመድ ወዳጆቻቸውና ለካቴድራሉ አገልጋዮችም መፅናናትን ይመኛል።
ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ።
ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ
ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA
YouTube channel👇
https://psee.io/5prjz5
Telegram channel👇
https://psee.io/5prk5b
TikTok👇
https://psee.io/5qnvl4
Facebook👇
https://psee.io/5sbaln
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: