ሰዎች ሲንቁህ የምታደርገው ብቸኛው ነገር | The only thing to do when people look down on you |
Автор: Voice Of Will
Загружено: 2026-02-17
Просмотров: 48
Описание:
#Motivation #AmharicMotivation #Comeback
ሰላም ጓደኞቼ! ብዙ ጊዜ ስንወድቅ ወይም ስንከሽፍ በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ሁሉ መካሪ ይሆናሉ። ነገር ግን እውነተኛ ለውጥ የሚመጣው በወሬ ሳይሆን በዝምታ በሚሰራ ስራ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ህይወታችሁን በስርአት ለመቀየር የሚረዳውን የ "3033" የለውጥ መንገድ እናካፍላችኋለን።
ለምን በዝምታ ማደግ እንዳለብህ (Silence is Power)
ራስን ከሰው ጋር ማወዳደር የሚያመጣው ጥፋት
የ 3033 ስርአት (30 ደቂቃ ጥበብ፣ 30 ደቂቃ ተግባር፣ 3 እርምጃዎች)
የሰዎችን ትችት ለስኬት መጠቀም
"ትልቁ በቀል ስኬታማ መሆን ነው።" ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ተከታተሉ፣ ለውጡን ዛሬውኑ ጀምሩ!
📌 ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ
#Motivation #AmharicMotivation #Comeback #SuccessMindset #Ethiopia #SelfImprovement #3033System
Voice Of Will
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: