ድህነት እንዴት ይወረሳል? ድሃ ወላጆች ለልጆቻቸው የሚያስተምሩት ስህተት | Financial Literacy Ethiopia
Автор: Queen Finance
Загружено: 2025-12-23
Просмотров: 13
Описание:
ብዙዎቻችን ያደግነው ስለ ገንዘብ ማውራት እንደ "ነውር" በሚቆጠርበት ማህበረሰብ ውስጥ ነው። በዚህ ቪዲዮ ድሃ ወላጆች ሳያውቁት ለልጆቻቸው የሚያስተላልፉትን የድህነት አስተሳሰብ እና ከዚህ አዙሪት እንዴት መውጣት እንደምንችል እንወያያለን።
ጠንክሮ መስራት ለህልውና (Survival) አስፈላጊ ቢሆንም፣ ሀብትን ለመገንባት ግን ብልሃት እና ስትራቴጂ ወሳኝ ናቸው። እንደ አንድ የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ባለሙያ፣ የገንዘብ ግንኙነታችንን በመቀየር እንዴት የተሻለ የወደፊት ህይወት መገንባት እንደምንችል በዝርዝር እንመለከታለን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች:
ስለ ገንዘብ ያሉ የተሳሳቱ አመለካከቶች
በጠንክሮ መስራት እና በብልሃት መስራት መካከል ያለው ልዩነት
ድህነትን እንደ ባህል የመውረስ አደጋ
የአስተሳሰብ ለውጥ ለሀብት ግንባታ
ተዛማጅ ቪዲዮዎችን ይመልከቱ:
የንግድ ትርፍ ግብር አሰራር (Business Income Tax)
• ሰበር ዜና | ዝቅተኛው የደሞዝ ወለል ለግል ተቋማት ተቀጣሪዎች : ...
የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ስሌት (Rental Income Tax)
• ሰበር ዜና | ዝቅተኛው የደሞዝ ወለል ለግል ተቋማት ተቀጣሪዎች : ...
Peachtree Accounting ስልጠና
• Peachtree Accounting Full Tutorial in Amha...
#EthiopianFinance #ኢትዮጵያ_ፋይናንስ #gebeyamedia #ገበያ #taxeducation #ታክስ_ትምህርት #Amharic #አማርኛ#Ethiopia #FinancialLiteracy #WealthMindset #PersonalFinance #AmharicEducation #DebreMarkosUniversity
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: