ትንሣኤ - ጳውሎስ ፈቃዱ
Автор: Paulos Fekadu
Загружено: 2020-04-12
Просмотров: 5269
Описание:
የምሥራች፤ ኢየሱስ ተነሥቷል!
ደቀ መዛሙርቱ በራቸውን ዘግተው ሳሉ ኢየሱስ ገብቶ “ሰላም ለእናንተ ይሁን” አላቸው (ዮሐ. 20፥19-20)
በድጋሚም በር ዘግተው ሳለ በድጋሚ ገብቶ “ሰላም ለእናንተ ይሁን” አላቸው (ዮሐ› 20፥26-27)
ወደ ኤማሁስ ለሚሄዱትም ተገለጠላቸው፡፡ ራሱን ሲገልጥላቸው ተመለሱ (ሉቃ. 24)
ከዚህ ሁሉ በኋላ ግን ደቀ መዛሙርቱ ወደ ዓሣ ማጥመድ ተመለሱ (ዮሐ. 21)፡፡
While the doors being locked where the disciples were inside Jesus entered and said to them ``peace be with you.`` (Jn. 20:19-21)
Again while the doors are locked while they are inside, he entered in the same manner and, said the same thing (Jn. 20:26-28)
Then after all these they went back to fishing (Jn. 21)
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: