ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ዘመናዊ የወተት ላሞችን እያረባ ይገኛል።
Автор: midroc investment group
Загружено: 2025-09-29
Просмотров: 897
Описание:
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ዘመናዊ የወተት ላሞችን እያረባ ይገኛል።
ላሞቹ በወተት ምርታማነታቸው የሚታወቁ የጄርሲ ዝርያ ናቸው።
በወንጂ ዘመናዊ የወተት ልማት የሚገኙት ላሞች በአማካይ በቀን 23 ሊትር ወተት መሰጠት ይችላሉ።
የተሻለ ምርት የሚሰጡት እነኚህ ላሞች የኢትዮዽያን የወተት ልማት ኢንዱስትሪ በተሻለ ደረጃ ለማሳደግ ልምድ ይቀሰምበታል ተብሎ ይጠበቃል።
ሚድሮክ ለሀገር- ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: