ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ቢዝነስ ለመጀመር እነዚህን የ ዋረን በፌት ምክሮች ተከተል! ሀብታም መሆን ለሚፈልጉ ወጣቶች ዋረን በፌት የሰጧቸው 10 ድንቅ ምክሮች፦ Tmhrt ትምህርት

Автор: ትምህርት ቤት Tmhrtcom

Загружено: 2022-04-09

Просмотров: 101153

Описание: ውስጣዊ ጠላትህን አሸንፈው!! የውስጥህን አሉታዊ ንግግር አትስማው። https://tmhrt.com ቢዝነስ ለመጀመር እነዚህን የ ዋረን በፌት ምክሮች ተከተል! ሀብታም መሆን ለሚፈልጉ ወጣቶች ዋረን በፌት የሰጧቸው 10 ድንቅ ምክሮች፦ Tmhrt

በግል ጥረታቸው ባለፀጋ የሆኑ ሰዎች የስኬት ምስጢር ክፍል አንድ    • በግል ጥረታቸው ባለሀብት የሆኑ ሰዎች የስኬት ምስጢር #ህይወት ቀያ...  

በግል ጥረታቸው ባለፀጋ የሆኑ ሰዎች የስኬት ምስጢር ክፍል ሁለት
   • በግል ጥርታቸው ስኬታማ የሆኑ ሰዎች የስኬት ምስጢር ክፍል ሁለት ም...  

ወደ ሀብት የሚወስዱት 7ቱ መንገዶች:- የመፅሀፉ ክፍል ሶስት https://m.youtube.c

ማውጫውን ይጠቀሙ፦
0:00 - መግቢያ አዲስ ንግድ መጀመር ዋረን በፌት
2:21 - 1ተኛ፦ ሌሎች ሲስገበገቡ አንተ ፍራ፣ ሌሎች ሲፈሩ ደግሞ አንተ ተስገብገብ
3:40 - 2ተኛ፦ ታጋሽ ሁን፣ ቢ ፔሸንት
4:21 - 3ተኛ፦ ወዳጅ አድርገህ የምትይዛቸውን ሰዎች ምረጥ
5:45 - 4ተኛ፦ ሰአትህን ባግባቡ ተጠቀምበት፣ ሠአትህን በሰዎች ፍላጎት አታባክነው
6:31 - 5ተኛ፦ ስኬታማ ለመሆን ከሌሎች የበለጠ አእምሮ አያስፈልግህም፣ ስርዓት አክባሪ መሆን ብቻ ነው የሚያስፈልግህ
7:11 - 6ተኛ፦ የምትሰራውን ስራ አጥናው፣ እወቀው
7:48 - 7ተኛ፦ ከሱስ ራቅ
8:26 - 8ተኛ፦ የመትወደውንና የምትፈልገውን ስራ ስራ
9:00 - 9ነኛ፦ አንድን ነገር ተወዳጅነት ባገኘ ሰአት አትግዛው፣ ፈላጊ በሌለው ጊዜም አትሽጠው
10:11 -10ረኛ፦ በማታውቀው የስራ ዘርፍ ላይ ገንዘብህን ፈሰስ አታድርግ
11:25 - ማጠቃለያ
ይህን Video ከወደዳችሁት፣ ላይክ አድርጉልኝ። ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁኝ። በቋሚነት እንድህ አይነት    • ቢዝነስ ለመጀመር እነዚህን የ ዋረን በፌት ምክሮች ተከተል! ሀብታም...   አስተማሪ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ቻነሉን በሁለት ጠቅታ ብቻ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ።👉    / @tmhrtcom   የደወል ምልክቷንም ንኳት። አመሰግናለሁ!!


እነዚህን ጠቃሚ ጽሑፎች ጊዜ ወስደው ያንብቡ!!

ቶሎ ውደቅ፣ የምትማረው ከስኬትህ ሳይሆን ከውድቀትህ ነው! ያሰብከውን ነገር እንዲትጀምር የሚረዳ https://tmhrt.com/fetineh-wudeq

ውስጣዊ ጠላትህን አሸንፈው!! የውስጥህን አሉታዊ ንግግር አትስማው። https://tmhrt.com/wustawi-telatih

ሀብታም ለመሆን ምን ማድረግ አለብን? ክፍል 1 https://tmhrt.com/yesket-mistir/

ስኬታማ ለመሆን ምን ማድረግ አለብን? የስኬት ንድፍ ክፍል 2 https://tmhrt.com/siketama-lemehon/

ኦንላይን ላይ ሊሰሩ የሚችሉ 4 በጣም አትራፊ ስራዎች:- https://tmhrt.com/profitable-job

ራስን ማወቅ እንዴት ይቻላል? https://tmhrt.com/rasin-maweq

የህይወት ግብ የሚወጣው እንዴት ነው? ጥሩ የህይወት ግብ አወጣጥና የአፈፃፀም መመሪያ! https://tmhrt.com/yehiwet-gib/

ሀብታም መሆን የሚፈልጉ ወጣቶች ማወቅ ያለባቸው አስር ነገሮች https://tmhrt.com/sketama-business

ስኬታማ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች ሊያነቧቸው የሚገቡ 9 ምርጥ መጽሐፎች https://tmhrt.com/best-books

በራስ መተማመንን እንዴት መገንባት ይቻላል? https://tmhrt.com/beras-metemamen

ዘላቂነት ያለው የህይወት ለውጥ እንዴት ማምጣት ይቻላል? https://tmhrt.com/zelaqi-lewti

ከህይወት ምን ትፈልጋለህ? What Do You Want from Life? https://tmhrt.com/min-tifelgaleh

ቲንክ ኤንድ ግሮው ሪች አስብና በልፅግ https://tmhrt.com/think-and-grow

ከንባብ የምናገኛቸው 5 ጥቅሞች https://tmhrt.com/yemanbeb-tiqim

#ቢዝነስ #ለመጀመር #ዋረን_በፌት

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ቢዝነስ ለመጀመር እነዚህን የ ዋረን በፌት ምክሮች ተከተል! ሀብታም መሆን ለሚፈልጉ ወጣቶች ዋረን በፌት የሰጧቸው 10 ድንቅ ምክሮች፦ Tmhrt ትምህርት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]