ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

lየማይፀና ውል! | ውል በህግ ፊት የማይፀናው (ፈራሽ የሚሆነው) መቼ ነው?

Автор: Law tube_የሕግ ቻናል

Загружено: 2025-12-20

Просмотров: 369

Описание: ውል በሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ወገኖች መካከል የሚደረግ ግዴታን የሚጥል ስምምነት ነው። ነገር ግን እያንዳንዱ ስምምነት በህግ ፊት "ውል" ተብሎ አይወሰድም፤ ወይም ደግሞ በህግ ሊያስከስስ የሚችል ጥንካሬ ላይኖረው ይችላል።
በዚህ ቪዲዮ ውል በህግ ፊት የማይፀናባቸውን (Invalid/Void contracts) ዋና ዋና ምክንያቶች በኢትዮጵያ የፍትሐ ብሔር ህግ መሰረት በዝርዝር እንመለከታለን።
በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
• የውል ተዋዋይ ወገኖች ብቃት፦ እድሜያቸው ለውል ያልደረሰ ወይም በአእምሮ ህመም ምክንያት ውል የመዋዋል ብቃት የሌላቸው ሰዎች የሚገቡት ውል ምን ይሆናል?
• ነፃ ፈቃድ (Consent)፦ ውል የተፈረመው በማስገደድ፣ በስህተት ወይም በማታለል ከሆነ ውጤቱ ምንድነው?
• የውሉ ዓላማ (Object)፦ የውሉ ዓላማ በህግ የተከለከለ፣ ከሞራል ውጭ የሆነ ወይም የማይቻል ከሆነ ውሉ ይፀናል?
• የፎርም ወይም የቅርፅ መስፈርት (Form)፦ በፅሁፍ መደረግ ያለባቸው ውሎች በቃል ቢደረጉ ውጤታቸው ምንድነው? (ለምሳሌ፦ የቤት ሽያጭ፣ የብድር ውል...)
ይህ ቪዲዮ ስለ ውል መሰረታዊ ግንዛቤ እንዲኖራችሁና ከመጭበርበር እንድትጠበቁ ይረዳችኋል።
🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
👉   / @eysehen1  
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያግዙ። ጥያቄ ካላችሁ በኮሜንት መስጫው ላይ አስቀምጡልኝ።
#ውል #የማይፀናው_ውል #EthiopianLaw #ContractLaw #ህግ #የኢትዮጵያህግ #LegalAdvice #LegalEducation #BusinessLaw #Ethiopia

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
lየማይፀና ውል! | ውል በህግ ፊት የማይፀናው (ፈራሽ የሚሆነው) መቼ ነው?

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ከውል ውጭ ኃላፊነት ህግ ትንታኔ | Non-Contractual Liability Law in Ethiopia

ከውል ውጭ ኃላፊነት ህግ ትንታኔ | Non-Contractual Liability Law in Ethiopia

በፍርድ አፈጻጸም ወቅት ሊከበሩና ሊወሰዱ የማይችሉ ንብረቶች | መብትዎን ይወቁ!

በፍርድ አፈጻጸም ወቅት ሊከበሩና ሊወሰዱ የማይችሉ ንብረቶች | መብትዎን ይወቁ!

ፊርዶስYouTube ቀጥታ ስርጭት ላይ ነው!

ፊርዶስYouTube ቀጥታ ስርጭት ላይ ነው!

ቃብድ / ቀብድ በመክፈል  ውል ሲዋዋሉ በፍጹም ሊዘነጓቸው የማይገቡ ወሳኝ ነጥቦች | እንዳይታለሉ! / Earnest

ቃብድ / ቀብድ በመክፈል ውል ሲዋዋሉ በፍጹም ሊዘነጓቸው የማይገቡ ወሳኝ ነጥቦች | እንዳይታለሉ! / Earnest

Спасите поясницу и колени: 5 упражнений для ягодиц, необходимых каждому после 50

Спасите поясницу и колени: 5 упражнений для ягодиц, необходимых каждому после 50

የዲጂታል ካርታ እና የኦንላይን ካርታ ልዩነት

የዲጂታል ካርታ እና የኦንላይን ካርታ ልዩነት

ትምህርት #10  የወንጀል ክስ መስማት ሂደት

ትምህርት #10 የወንጀል ክስ መስማት ሂደት

Deep House Mix 2024 | Deep House, Vocal House, Nu Disco, Chillout Mix by Diamond #3

Deep House Mix 2024 | Deep House, Vocal House, Nu Disco, Chillout Mix by Diamond #3

Ethiopia - “በጭራሽ አልፈልግም” ኤርትራ፣ ህወሓት አስጠነቀቀ፣ ''ገዱ ባይናገሩ እኛ አለን'' ሚኒስትሩ፣ የአልሲሲ የዛሬው ሩጫ

Ethiopia - “በጭራሽ አልፈልግም” ኤርትራ፣ ህወሓት አስጠነቀቀ፣ ''ገዱ ባይናገሩ እኛ አለን'' ሚኒስትሩ፣ የአልሲሲ የዛሬው ሩጫ

Как раскусить любого | 14 хитростей Макиавелли

Как раскусить любого | 14 хитростей Макиавелли

ጭብጥ እንዴት ይያዛል?/ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህግ ቁ. 246...

ጭብጥ እንዴት ይያዛል?/ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህግ ቁ. 246...

የፍትሐብሔር ይግባኝ አቀራረብ ሥነ-ሥርዓት - ሙሉ ሒደት (Civil Procedure Appeal Process)

የፍትሐብሔር ይግባኝ አቀራረብ ሥነ-ሥርዓት - ሙሉ ሒደት (Civil Procedure Appeal Process)

😲የቤት ሽያጭ ላይ የሚከፈል ግብር | Capita gain tax  |capital gains tax Ethiopia |የካፒታል ሀብቶችን በማስተላለፍ የሚከፈል ግብር😲

😲የቤት ሽያጭ ላይ የሚከፈል ግብር | Capita gain tax |capital gains tax Ethiopia |የካፒታል ሀብቶችን በማስተላለፍ የሚከፈል ግብር😲

አንድ ወንጀል ተፈጸመ ለመባል ማሟላት ያለበት ፍሬ ነገር፡ Elements committing a crime፡ በደመቀ ስማቸው

አንድ ወንጀል ተፈጸመ ለመባል ማሟላት ያለበት ፍሬ ነገር፡ Elements committing a crime፡ በደመቀ ስማቸው

Soulful R&B Vibes 💖 Smooth Love Songs & Emotional Chill Mix for the Heart

Soulful R&B Vibes 💖 Smooth Love Songs & Emotional Chill Mix for the Heart

በይርጋ የማይታገዱ የፍትሐብሔር ጉዳዮች: Civil cases which is not barred by period of limitation: By lawyer Demeke

በይርጋ የማይታገዱ የፍትሐብሔር ጉዳዮች: Civil cases which is not barred by period of limitation: By lawyer Demeke

HIGHLIGHTS | ATLETICO MADRID 4 vs 0 FC BARCELONA | COPA DEL REY 25/26

HIGHLIGHTS | ATLETICO MADRID 4 vs 0 FC BARCELONA | COPA DEL REY 25/26

ንብረት በፍርድ ቤት ሲታገድብን ምን እናድርግ? | የህግ ምክር

ንብረት በፍርድ ቤት ሲታገድብን ምን እናድርግ? | የህግ ምክር

Lualawi ሉዓላዊ/ፋኖ በደበረታቦር . . . /የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር በአዲስ አበባ እና የጂዳው ሥምምነት/20 ሺ ሰዎች የሚታደሙበት  ጉባኤ /5ቱ

Lualawi ሉዓላዊ/ፋኖ በደበረታቦር . . . /የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር በአዲስ አበባ እና የጂዳው ሥምምነት/20 ሺ ሰዎች የሚታደሙበት ጉባኤ /5ቱ

ትምህርት 2: ፍርድ ቤት ቀርቦ ምስክርነት ቃል ስለመስጠት፤ ክፍል አንድ

ትምህርት 2: ፍርድ ቤት ቀርቦ ምስክርነት ቃል ስለመስጠት፤ ክፍል አንድ

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]