ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

“… ይዋሻሉ ብዬ ለመገመት ረጅም ጊዜ ወሰደብኝ!” ቆይታ ከብርቱካን ሚደቅሳ ጋር! ክፍል -1

Автор: endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ

Загружено: 2026-03-14

Просмотров: 10265

Описание: በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-
https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!

Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

Subscribe Here:-
   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-
   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!
https://www.tiktok.com/@kalzagol?_r=1...

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!
https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!
https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
[email protected]

📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#memhir_daniel_seifemikael #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
“… ይዋሻሉ ብዬ ለመገመት ረጅም ጊዜ ወሰደብኝ!” ቆይታ ከብርቱካን ሚደቅሳ ጋር! ክፍል -1

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

አቢይ እና መሃመድ ብን ዚያድ፦ የጉብኝቱ አላማና ሌሎች ምስጥሮች

አቢይ እና መሃመድ ብን ዚያድ፦ የጉብኝቱ አላማና ሌሎች ምስጥሮች

Breaking News የመጠፋፋት ጦርነት! ነዳጅ፣ጋስ የዓለም እስትንፋስ

Breaking News የመጠፋፋት ጦርነት! ነዳጅ፣ጋስ የዓለም እስትንፋስ

Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው  | ሰመረ| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V81 #ምንይላሉ| #new #አዲስ #ethiopia

Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው  | ሰመረ| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V81 #ምንይላሉ| #new #አዲስ #ethiopia

መሠረት ባህሩ፡ ከማንኛውም ወንጀል ጀርባ ምክንያት አለ | Meseret Bahru

መሠረት ባህሩ፡ ከማንኛውም ወንጀል ጀርባ ምክንያት አለ | Meseret Bahru

//የቤተሰብ መገናኘት//

//የቤተሰብ መገናኘት// "ዛሬ መልስ ባላገኝ ኖሮ ነገር ይበላሽ ነበር ..." //ቅዳሜን ከሰዓት//

እንጀራን በቴክኖሎጂ የለወጠችው  ኢትዮጵያዊት አስገራሚ ታሪክ! @shegerinfo  #meseretbezu | Ethiopian

እንጀራን በቴክኖሎጂ የለወጠችው ኢትዮጵያዊት አስገራሚ ታሪክ! @shegerinfo #meseretbezu | Ethiopian

“የDNAው መዘዝ” ደሞ ምን ተፈጠረ? || ያልጠበቅናት ሴት መታ እንዳልክን አፋጠጠችው || ክፍል 4 @erq-media-TV

“የDNAው መዘዝ” ደሞ ምን ተፈጠረ? || ያልጠበቅናት ሴት መታ እንዳልክን አፋጠጠችው || ክፍል 4 @erq-media-TV

Mekoya - ኢራን ማን ናት ? - በእሸቴ አሰፋ  #iran

Mekoya - ኢራን ማን ናት ? - በእሸቴ አሰፋ #iran

ሲጠበቅ የነበረው ጽንስ |  ባዶ ማቀፊያ ይዛ የምትዞረው መጫት ጫሊ አዱኛ

ሲጠበቅ የነበረው ጽንስ | ባዶ ማቀፊያ ይዛ የምትዞረው መጫት ጫሊ አዱኛ

ደብረ ዘይት | ስለ መጨረሻው ዘመን እውነት ‼️ ስብከት  በአባ ገብረኪዳን | 5ኛ ሳምንት የዐቢይ ፆም ትምህርት

ደብረ ዘይት | ስለ መጨረሻው ዘመን እውነት ‼️ ስብከት በአባ ገብረኪዳን | 5ኛ ሳምንት የዐቢይ ፆም ትምህርት

ስለትግራይ ከ4ኪሎና አዋሽ 40፣ “ጄኔራሎቹ በመድፍ ከሽፏል” ዘመነ ካሴ፣ ከዱባይ ዐቢይና ጦር መሳሪያው፣ ሻዐቢያ

ስለትግራይ ከ4ኪሎና አዋሽ 40፣ “ጄኔራሎቹ በመድፍ ከሽፏል” ዘመነ ካሴ፣ ከዱባይ ዐቢይና ጦር መሳሪያው፣ ሻዐቢያ "ሌላ ስልት"፣ የኢራን አዲሱ ጥቃት | EF

አትችይም እንደመባል የሚያነቃቃ ነገር የለም!! ከነስህተቴ እራሴን ወድጄ የምኖር ሰው ነኝ!! እንደኮሪደር ልማቱነው የተቀየርሽው!!#amleset #dirshu

አትችይም እንደመባል የሚያነቃቃ ነገር የለም!! ከነስህተቴ እራሴን ወድጄ የምኖር ሰው ነኝ!! እንደኮሪደር ልማቱነው የተቀየርሽው!!#amleset #dirshu

ታሪካችን ምን ጠቀመን? ከጋዜጠኛ እና የታሪክ አጥኝ ጥበቡ በለጠ ጋር ቆይታ አድርገናል።

ታሪካችን ምን ጠቀመን? ከጋዜጠኛ እና የታሪክ አጥኝ ጥበቡ በለጠ ጋር ቆይታ አድርገናል።

አርሰናል በሪከርድ ሰባሪ ትንሽ ልጁ ለትልቁ ድል የበለጠ የተቃረበበት ወሳኝ ምሽት!

አርሰናል በሪከርድ ሰባሪ ትንሽ ልጁ ለትልቁ ድል የበለጠ የተቃረበበት ወሳኝ ምሽት!

ገራሚ ናቸው! ከአንድ ሺ በላይ ቆቆር በእርግዝና ፣ ሳይጋቡ ቢዝነስ በጋራ...#meseshow #abbaytv #habesha

ገራሚ ናቸው! ከአንድ ሺ በላይ ቆቆር በእርግዝና ፣ ሳይጋቡ ቢዝነስ በጋራ...#meseshow #abbaytv #habesha

ባልተቋጨ ዳር ድንበር ጦርነትና እልቂት እስከ መቼ? ቆይታ ከበለጠ በላቸው ይሁን (ዶ/ር) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

ባልተቋጨ ዳር ድንበር ጦርነትና እልቂት እስከ መቼ? ቆይታ ከበለጠ በላቸው ይሁን (ዶ/ር) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 14, 2026

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 14, 2026

መላእክት ያነጋገሩት ወጣት||አስደንጋጩ የዓለም ሚስጢር || ያልተፈታው መጽሐፍ ቅዱስ ኮድ|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.169 || ምህረቱ

መላእክት ያነጋገሩት ወጣት||አስደንጋጩ የዓለም ሚስጢር || ያልተፈታው መጽሐፍ ቅዱስ ኮድ|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.169 || ምህረቱ

ቆሎ የሚያጓርሰው ፍቅር መጨረሻ | በደንብ እያኖርኳት ነበር  | የመልዕክተኛው እና መቅደስ ግንኙነት

ቆሎ የሚያጓርሰው ፍቅር መጨረሻ | በደንብ እያኖርኳት ነበር | የመልዕክተኛው እና መቅደስ ግንኙነት

የኢማራቱ ሚዲያ ኢትዮዽያን አመሰገነዐብይና አልሲሲ በግብጾች ሚዲያ

የኢማራቱ ሚዲያ ኢትዮዽያን አመሰገነዐብይና አልሲሲ በግብጾች ሚዲያ

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]