የቂቤ አነጣጠር Ethiopian Seasoned Butter Kibe
Автор: Melegna | መለኛ
Загружено: 2026-01-01
Просмотров: 2283
Описание:
የመለኛቂቤ አነጣጠር
ዛሬ የማሳያችሁ የቂቤ አነጣጠር እኛ ከቤተሰባችን የተማርነው እና በቤት ውስጥ ቂቤን ለማንጠር የምንጠቀምበትን መንገድ ነው ፡፡
ዛሬ የምናነጥረው የቂቤ መጠኝ 10 ኪሎ ሲሆን ከዛ በላይ ወይም በታች የምታነጥሩ ከሆነ የምናስቀምጥላችሁን የግመም ግብዓት መጠን ማካፈል ወይም ማብዛት ይኖርባቹሃል
በዛሬው ቪዲዮ
ቆራሲማ ማለት ምን እንደሆነ
ቂቤውን እንዴት ማቅለጥ እናዳለባችሁ
መጠቀም ያለባችሁ የተለያዩ ቅመማ ቅመሞች ዓይነት እና መጠን
ማድረግ ስላለባችሁ ጥንቃቄ እና የመሳሰሉትን እንነግራችሃለን
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: