ወሲብ ግዴታ አይደለም የታባለችባት ሀገር!Pakistan ውስጥ ውጥረቱ ተፋፉሟል!ብልፅግና እና ህወሃት ወድና ጀርባ መሆን!
Автор: Finote News ፍኖተ ዜና
Загружено: 2026-02-01
Просмотров: 133
Описание:
"ትዳር ውስጥ ገብታችሁ 'አይሆንም' የማለት መብት አላችሁ? ወይንስ ትዳር ማለት የአንዱ ወገን ፍላጎት በሌላኛው ላይ የሚጫንበት ኮንትራት ነው? ለዘመናት 'የትዳር ግዴታ' ተብሎ የሚታወቀው ህግ በፈረንሳይ ምድር ላይ ሊያበቃለት ነው።
የፈረንሳይ ምክር ቤት ያጸደቀው አዲሱ ረቂቅ ህግ አለምን እያነጋገረ ነው። ከእንግዲህ በትዳር ውስጥ ወሲብ መፈጸም 'ግዴታ' አይደለም። ፈቃደኛ ካልሆናችሁ ማንም ሊያስገድዳችሁ አይችልም፤ በፍርድ ቤትም እንደ ጥፋት አይቆጠርም። ይህ ህግ ለምን አስፈለገ? በትዳር ውስጥ 'መድፈር' አለ ወይ? ኢትዮጵያ ውስጥስ እንዲህ አይነት ህግ ቢመጣ ምን ይፈጠራል? እስከ መጨረሻው አብራችሁን ቆዩ፤ የዛሬው ጉዳይ ቤታችሁ ድረስ የሚመጣ እውነት ነው
• ሰበር ዜና ከትግራይ፦ ህወሓት ለፌዴራል መንግሥቱ የላከው አስቸኳይ ደብዳቤ!
• ጦርነት ወይስ ሰላም? በትግራይ እና በፌዴራል መካከል ያለው አዲስ ፍጥጫ እና የህወሓት ምላሽ!
የአፍሪካ ህብረት ጣልቃ ገብነት፦ ህወሓት "ለድርድር ዝግጁ ነኝ" አለ! ምን ሊፈጠር ይችላ #ethiopia #breakingnews #ሰበርዜና #addisababa #addisababa #ኢትዮጵያ #ethiopia #ሰበር #ሰበር_መረጃ #addismaleda
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: