Advanced Database Chapter 1: Query Processing and Optimization (Amharic)
Автор: Tech Wisdom Amharic
Загружено: 2026-01-21
Просмотров: 45
Описание:
ሰላም! በዚህ ቪዲዮ የ Advanced Database Management System (ADBMS) ምዕራፍ አንድን (Chapter 1) በዝርዝር እናያለን። ይህ ትምህርት በተለይ ለ Computer Science እና IT ተማሪዎች ለፈተናም ሆነ ለዕውቀት በጣም ወሳኝ ነው።
በዚህ ቪዲዮ የምንማራቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
Query Processing ምንድነው?
አራቱ የ Query Processing ደረጃዎች (Decomposition, Optimization, Code Generation, Execution)
Relational Algebra (Selection, Projection, Join) ምሳሌዎች
Query Optimization ለምን ያስፈልጋል? እንዴትስ ይሰራል?
ቪዲዮው ከጠቀማችሁ Like ማድረጋችሁን አትርሱ። ለጓደኞቻችሁም Share አድርጉት። ቀጣዩን ምዕራፍ (Chapter 2) ለማግኘት ቻናሉን Subscribe አድርጉ።
ተዛማጅ ፍለጋዎች (Keywords): #AdvancedDatabase #ADBMS #AmharicTutorial #QueryProcessing #QueryOptimization #ComputerScience #Ethiopia #TechWisdom
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: