☘️ ወጣቱ ዝሆን 🐘 አኒሜሽን ☘️ The Young Elephant 🐘 መንፈሳዊ ታሪክ ☘️
Автор: ልጆቻችን Lejochachen
Загружено: 2025-04-17
Просмотров: 4640
Описание:
የክርስቶስን የማዳን ሥራ በዚህ ዘዴ ለልጆቻችን እናስተምር ዘንድ ተዘጋጀ። ጊዜ ወስዳችሁ አሳዩአቸው። የፈጠራ ተረት መስሏችሁ ሳትጠቀሙበት እንዳትቀሩ! ከቤተ ክርስቲያን የአንድምታ ሊቃውንት የተገኘ በመሆኑ በልባቸው መታተሙ አይቀርም።
ዐቢይ ነጌ - አዳም
ውርዝው ነጌ - ክርስቶስ
ታሪኩ ለአዋቂዎችም ጭምር ነውና አብራችሁ ደጋግማችሁ ተመልከቱት፣ ተወያዩበት።
ከዓመታት በፊት እንዲህ ያሉ ታሪኮች ላይ ብናተኩር ታላላቅ ትምህርቶችን በሕጻናቱ አእምሮ ማተም እንደምንችል ፍንጩን የሰጠኝን ወንድሜ መምህር አብርሃም አዱኛን አመሰግናለሁ።
ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን።
በልዩ ልዩ መንገድ ማገዝ የምትፈልጉም በጠቅስናቸው አድራሻዎች አግኙን።
አስተያየቶቻችሁን ከታች አስፍሩልን
አገልግሎታችንን ያበረታቱ።
SUBSCRIBE ማድረግዎን ያረጋግጡ
ቪድዮውን SHARE, LIKE በማድረግ ያዳርሱ ያግዙን።
#ይኸውመንገዱ #ልጆቻችን #አኒሜሽን #animation #eotc #ዝሆን #elephant #አብረንእናሳድጋቸው
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: