አልተወኝም ዘማሪት ፋሲካ መኮንን Altewegnm Zemarit Fasika Mekonen
Автор: አኮቴት - Akotet Tube
Загружено: 2022-12-24
Просмотров: 419790
Описание:
አልተወኝም ጌታ ለካስ ይወደኛል/2/
ዛሬም ስበድለው ልጄ ነህ ይለኛል
ዛሬም ስበድለው ልጄ ነሽ ይለኛል /2/
በበደል ጉራንጉር በኃጥያት ጫካ
ብጠፋበት እንኳን አልተወኝም ለካ
ዛሬም ልጄ ብሎ ዳግም ይጠራኛል
ለካስ አልጠላኝም ጌታ ይወደኛል
አዝ፡፡፡፡
ለስልጣን ለክብሬ ብዬ ስክደው
ለገንዘብ አድልቼ እኔ ብረሳው
ለእኔ ያለው ፍቅር አልቀነሰብኝም
ዛሬም ይወደኛል ጌታ አልጠላኝም
ዛሬም ይወደኛል ጌታ አልጠላኝም
አዝ፡፡፡፡
ታዲያ ለዚህ ፍቅሩ ለሌለው ወሰን
ከጭንጫ መቃብር ላወጣኝ እኔን
በሕይወቴ ሁሉ ፍፁም ለመራኝ
ክብርና ምስጋናን አቀርባለሁኝ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: