ዳጋ እስጢፋኖስ አንድነት ገዳም_ክፍል-3
Автор: Nisir Podcasts
Загружено: 2023-04-15
Просмотров: 145
Описание:
ደጋ እስጢፋኖስ ጎጃም ጣና ሃይቅ ውስጥ በሚገኘው ደጋ ደሴት ውስጥ የሚገኝ ቤ/ክርስቲያን ሲሆን ወደ 200 የሚጠጉ መነኮሳትን ያስተዳድራል። ቤ/ክርስቲያኑ የተቆረቆረው በ13ኛው ክፍለ ዘመን፣ በአጼ ይኩኖ አምላክ የወንድም ልጅ በሂሩተ አምላክ ነበር። ሂሩተ አምላክ ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት ጋር በወሎ በሚገኘው ሃይቅ እስጢፋኖስ በአስተማሪያቸው እየሱስ ሞዓ የተማሩ የአንድ ክፍል ሰወች ናቸው።
ቀደምቱ ደጋ እስጢፋንኖስ በ19ኛው ክፍለ ዘመን በእሳት ሲቃጠል አሁን የቆመው ቤ/ክርስቲያን በምትኩ ተሰርቷል። በዚህ ምክንያት ከታሪክ አንጻር የቤ/ክርስቲያኑ ዋና መስዕብ ሆኖ የሚቀርበው ሳይቃጠል የተረፈው ቤተ-መዘክሩ ነው። በዚህ መዘክር የይኩኖ አምላክ፣ ቀዳማዊ ዳዊት፣ ዘርአ ያዕቆብ፣ ዘድንግል፣ ፋሲለደስና ባካፋ የደረቁ ቅሬቶች ይገኛሉ። አጼ ሃይለ ስላሴ በ1951 ደሴቲቱን ከጎበኙ በኋላ የነገስታቱ እሬሳ በመስታውት ሳጥን እንዲቀመጥ አደረጉ። የፋሲለደስ ቅሪት ከሌሎቹ ነገስታት በበለጠ መልኩ እስካሁን ብዙ ሳይበላሽ በመቆየቱ የፊቱን መልክ ከቅሪቱ መገንዘብ ይቻላል።
Dega Stephen Gojam is a church located in Dega Island in Lake Tana and manages about 200 monks. The church was built in the 13th century , by Hiruthe God, the nephew of Emperor Yakuno God . Hiruthe God and Abune Tekle religion are people of the same class who were educated by their teacher Jesus Moa at Haik Stephen in Wolo .
When the former Dega Stephen burned down in the 19th century, the present church was built in its place. For this reason, from the point of view of history, the main attraction of the church is the church, which survived without burning. In this memorial, there are the dried graves of Yakuno God , David I , Zera Jacob , Zedingal , Faciledus and Bakafa . After Emperor Haile Selassie visited the island in 1951 , they placed the corpses of the kings in a glass box. The remains of Faciledes are more intact than those of other kings, so it is possible to recognize his face from the remains.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: