ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነፃነት ቀንዲል
Автор: Addis Plan Bureau
Загружено: 2026-02-12
Просмотров: 82
Описание:
ውድ የከተማችን ነዋሪዎች፤ ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነፃነት ቀንዲል፣ የፓን አፍሪካኒዝም መሰረትና የአፍሪካ ህብረት መስራች መሆኗን በመረዳት፤ እንግዶቻችንን በጋራ ለመቀበል ላደረጋችሁት ዝግጅት ሁሉ እያመሰገንኩ፤ እንደ ወትሮው ሁሉ በኢትዮጵያዊ ጨዋነትና በላቀ መስተንግዶ፣ በልባቸው የማይረሳ ትውስታን አኑራችሁ፣ ደግመው ደጋግመው ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ አድርጋችሁ እንድታስተናግዱ በትህትና እጠይቃችኋለሁ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: