ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Live ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ) ከደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ

Автор: Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

Загружено: 2021-11-22

Просмотров: 85199

Описание: ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።

እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Live ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ) ከደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ቀጥታ: ቀሲስ መንግሥቱ(የእናቴ ልጅ) ከደብረ ሰላም እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን

📍ጳጳሳቱን አስጠነቀቁ ‼️ ጨካኞች ናቸው ለሌላው ምሳሌ የማይሆኑ/ ቀሲስ መንግስቱ የእናቴ ልጅ @menkermedia21

እንዳልክ ለዮኒ ከባድ መልስ ሰጠ | እምነት | Abel Abuna | faithline | Aman Shalom | Endalk | Ermias abebe

ሀብታሙ አያሌው ስለ እስክንድር ነጋ እና አርበኛ ዘመነ ካሴ የሰጠው ድንቅ ምላሽ | ባንዳው ማነው አብይ አህመድ ወይስ ፋኖ ! #anchor media

🔴በ2018 ልንተወው የሚገባ ክፍ ልምድ 👉 ቀሲስ መንግስቱ የእናቴ ልጅ ||አዲስ ድንቅ ስብከት #አማኑኤል #ኦርቶዶክስ_ስብከት #የእናቴ ልጅ #ኪዳነምህረት

"አውሬ እንዳይበላችሁ" (በቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ

በብዙ ሰዎች ሲጠበቅ የነበረው የሊቁ ዳዊትና የሊቁ ተረክበ ቅኔ ይሄንን ቅኔ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው አይቶ አለማድነቅ ንፍገት ነው ሐምሌ ፱|፲፩|፳፻፲፯ ዓም

ቅዱስ ቁርባን በአቤል ተፈራ

ቅዱስ ቁርባን በአቤል ተፈራ

Live፡ ከቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ)ከቀበና መድኃኔዓለም የዋዜማ መርሐ ግብር

ሳቅ እና ለቅሶ‼️መጋቤ ሐዲስ እሼቱ አለማየሁ ለቅሶኛዉን በሳቅ/ጣፋጩ የአቡነ ናትናኤል ወረብ @menkermedia21

♦️ሲገለብጥ ያመሻል ተገልብጦ ያድራል♦️ ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ♦️

ንጉስ (ቶ)ቴዎድሮስ ማነው? መነሻውስ ከየት ነው? መቼስ ይመጣል? (ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው)

MD | ዓውደ ስብከት  በቀሲስ መንግሥቱ ( የእናቴ ልጅ ) | ethiopia | new sibket 2022 | EOTC | Kesis Memgestu sibket

በፋኖ አንድነት 4ኪሎ ታምሷል የውጪ ዲፕሎማቶች ዝግ ስብሰባ በፋኖ ጉዳይ | አዲስ አበባ 5ቱም በሮች በከፍተኛ ጥበቃ ታጅበዋል #anchor media

♦️ቤተ ክርስቲያንን መቀለጃ ያደረጋችሁ ባልተፈጠራችሁ ♦️ ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ)

🛑 ሕይወት ቀያሪ ስብከት '' መጨረሻህ እንዲያምር ይህንን አድርግ ''  ቀሲስ መንግስቱ ጥላሁን (የእናቴ ልጅ )  || kesis mengestu telahun

Memhir Girma  መምህር ግርማ ወንድሙ ክፍል 15 B አይነ ጥላ ምንድነው ?

♦️ውጊያውን በሰላም ያጠናቀቁት ወታደሮች♦️ ረጋሳ ዘሮቤ እና እስከዳር ዘተንታ

ጸልዩ ጹሙ ከአንድ እንጀራ በላይ የሚበላ ሰው አይደለም !| ቀሲስ መንግስቱ የእናቴ ልጅ | yenate lij @zemare_yared

አባገብረኪዳን ስለ ድንግል ማርያም ሲያስተምሩ ደነገጥኩ  ..... መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]