8 February 2026ጀዋር :- እንደኔ እምነት ያለውን እድል ሁሉ በመጠቀም ትግል ማድረጉ ጥሩ ነው ብየ ነው ማስበው
Автор: MADAA OROMIA
Загружено: 2026-02-07
Просмотров: 300
Описание:
#MadaaOromia #OromiaNews #OromoMedia #HaqaOromia #SagantaaOromia #OromiaUpdate #OromiaPolitics #OromoVoice#zaramedia#ethioforumኢትዮፎረም
#anchor #ethiopia #anchormedia #Anchor Ethiopia,@ethioforum#ethioforum@zaramedia#zaramedia@oromiamedia#oromiamedia@mohaoromo#mohaoromo@unitedoromia#unitedoromia#anchor #ethiopia ቴዲ ርእዮት ለጀዋር ካቀረባቸው ጥያቄዎች መካከል...
.
ጥያቄ :- ቴዲ ርእዮት ለጀዋር ሀገሪቱ አሁን ያለችበት ቀውስ እንዳለ ሆኖ አገዛዙ የምርጫ ተረክ በማሰማት ላይ ይገኛል ። አሁን ኢትዮጵያ ባለችበት አቋም ባንተ እይታ
ምርጫውን ጨርሶ አለመሳተፍ ወይስ ምርጫውን ተሳትፎ አገዛዙን ማጋለጡ ይሻላል ትላለህ?
.
ጀዋር :- እንደኔ እምነት ያለውን እድል ሁሉ በመጠቀም ትግል ማድረጉ ጥሩ ነው ብየ ነው ማስበው። ይህ በዚህ እንዳለ
አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ፣ የኢትዮጵያ 2/3ኛ የሚሆነው ህዝብ እና መሬት ያለው ኦሮሚያ እና አማራ ክልል ነው ። በነዚህ ሁለት ክልሎች በአሁኑ ሰአት ፈጽሞ መወዳደር አትችልም ። የማትችለው በኢህአዴግ ግዜ ስለሚያስርህ ወይንም ስለሚያፍንህ ነው ። አሁን ባለው ሁኔታ ግን ልወዳደር ብትል ትገደላለህ ።
.
ማን እንደገደለህ ደግሞ አይታወቅም ። ምክንያቱም ስርአቱ አናርኪ ሆኗል ፣ ህግአልባ ሆኗል ። አንድ ተወዳዳሪ ልወዳደር ብሎ ቢመዘገብ አንድ ሚሊሺያ ሊገድለው ይችላል። ስለዚህ በይበልጥ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል አንድን አባል ለምርጫ እጩ ማድረግ ለሞት እንደማጨት አደገኛ ነው ።
.
ከዛ አልፈህ ተወዳድረህ አሸንፈህ እንኳ ፓርላማ ገብተህ አብይን ብትተች የፓርላማ አባል ያለመከሰስ መብትህ እንደማያድንህ እንዲያውም የክርስትያን ታደለ እና ታዬ ዳንደአ እጣ ፈንታ እንደሚገጥምህ ግልጽ ነው"
ቴዲ ርእዮት ለጀዋር ካቀረባቸው ጥያቄዎች መካከል...

Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: