ሰዎች እንዳይንቁህ ማድረግ ያለብህ 1 ወሳኝ ነገር
Автор: ከፍታ plus
Загружено: 2026-03-08
Просмотров: 267
Описание:
በሰዎች ዘንድ ቦታ ማጣት፣ ሃሳብህ ተቀባይነት ማጣቱ እና መናቅ ከአካላዊ ህመም በላይ ያማል። ብዙዎቻችን ተከብረን ለመኖር ስንል ለሰዎች ከመጠን በላይ "መልካም" ለመሆን እንሞክራለን፤ ነገር ግን ውጤቱ ተቃራኒ ሆኖ እናገኘዋለን። ዛሬ ሰዎች ዳግመኛ እንዳይንቁህ፣ ይልቁንም በሄድክበት ሁሉ ክብርህ እንዲቀድም የሚያደርገውን ያንን "አንድ ወሳኝ" የስነ-ልቦና ሚስጥር በዝርዝር እናያለን።
ይህ ቪዲዮ ማንነትህን እና ማህበራዊ ህይወትህን የሚቀይር ነው። ሼር በማድረግ ለውጡን አብራችሁ ጀምሩ። ለተጨማሪ ራስን የሚያሻሽሉ እና አነቃቂ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የ ከፍታ Plus ቤተሰብ ሁን።
#KeftaPlus #ኢትዮጵያ #ክብር #ስኬት #MotivationAmharic #ራስንማሻሻል #ስነልቦና #EthiopianMotivation #SelfRespect #SuccessTips
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: