freshman course ምዝገባ እና ወሳ መረጃዎች
Автор: Keleme educational tube
Загружено: 2025-08-21
Просмотров: 548
Описание:
እሺ ውድ እና የተከበራችሁ ተማሪዎች ከዛሬ በኋላ ሁላችሁም 2017 ውጤት የመጣላቸዉ ሬዲያል ተማሪዎችንና 2017-12ኛ ተፈትናችሁ ውጤት በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ይህንን ምዝገባ መመዝገብ ትችላላችሁ
ምናልባት እንዴት እንደምናስተምር ማወቅ ከፈለጋችሁ ከዚህ በፊት ያስተማርናቸው ትምህርቶች ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ
እጅግ በጣም ግልጽ በሆነ መንገድ ሁሉንም ትምህርቶች ለማስረዳት እንሞክራለን ብቻ ሳይሆን እናደርገዋለን
ማወቅ ያለባችሁ ሌላኛው አሁን በእረፍት ሰዓታችሁ አንብባችሁ ከገባችሁ ከሌላው የተሻለ ውጤት የምስራች እድል ይኖራቸዋል ስለዚህ የወደፊት እጣ ፋንታችሁ አሪፍ ማድረግ ትችላላችሁ
ስለዚህ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ክፍያው እናንተን ይጎዳል የሚል እምነት የለንም ምክንያቱም እጅግ ትንሽ የሆነ ገንዘብ ነው መተከፍሉት ለመመዝገብ
የምዝገባ ዋጋ 250 ብር ብቻ ነው
መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች
ዜሮ ዘጠኝ 95 55 96 58 ቴሌግራም save በማድረግ አናግሩኝ
ወይም 0715678474 safaricome
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: