ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

1ኛ ጢሞቴዎስ: ሐሰተኞችን መቃወም፤ በእግዚአብሔር ቤት እንደሚገባ መኖር //1 Timothy: living in God's household// Endashaw N

Автор: Endashaw Negash

Загружено: 2021-04-15

Просмотров: 9471

Описание: 1 ጢሞቴዎስ፣ 2ኛ ጢሞቴዎስ እና ቲቶ በተለምዶ “የመጋቢያን ደብዳቤዎች” (Pastoral Epistles) ተብለው ይጠራሉ። የደብዳቤዎቹ ጸሐፊ ላይ የሚነሣ ጥያቄ ቢኖርም በሐዋርያው ጳውሎስ እንደ ተጻፉ መሞገት ይቻላል። የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ የሚጠናቀቀው ጳውሎስ በሮም እስር ቤት ውስጥ ሆኖ ቢሆንም በመልእክታተ ምጋቤ ውስጥ በስተምስራቅ ሲንቀሳቀስ ይታያል። አንዳንዶች በእነዚህ ደብዳቤዎች ውስጥ የተጠቀሱት ሥፍራዎች በሐዋርያት ሥራ ውስጥ አይገኙም። አብዛኛዎቹ ምሁራን እንደሚስማሙት ሐዋርያው ጳውሎስ ከሮም እስር ቤት ተፈትቶ አራተኛ የወንጌል ጉዞ አድርጓል፤ መልእክታተ ምጋቤ ከዚህ ከአራተኛ ጉዞው ጋር የተያያዘ ነው። ጳውሎስ ከእስር ከተፈታ በኋላ ቲቶ እና ጢሞቴዎስን ይዞ በመጀመሪያ ወደ ቀርጤስ ተጓዙ፤ ቲቶን በቀርጤስ ትቶት ከጢሞቴዎስ ጋር ወደ ኤፌሶን ሄዱ፤ ጢሞቴዎስን በኤፌሶን በመተው ወደ መቄዶንያ ተጉዞ ከመቄዶንያ 1ኛ ጢሞቴዎስ እና ቲቶን ጻፈ። የ1ኛ ጢሞቴዎስ ዓላማ የሐሰት መምህራን ልዩ ትምህርት እንዳያስተምሩ ማዘዝ ነው (1÷3)። ጳውሎስ ወደ ኤፌሶን የመሄድ ዕቅድ ነበረው፤ ነገር ግን እስኪሄድ ድረስ አማኞች በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ እንዴት መመላለስ እንዳለባቸው መገንዘብ ይኖርበታል (3÷15)። ጢሞቴዎስ ለሕይወቱ እና ለአገልግሎቱ በመጠንቀቅ መጽናት እና ለራሱና ለሚሰሙት ሁሉ በረከት መሆን ይጠበቅበታል። ይህን ቪድዮ በመመልከት የደብዳቤውን ትኩረት እና ዳሰሳ መረዳት ይቻላል።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
1ኛ ጢሞቴዎስ: ሐሰተኞችን መቃወም፤ በእግዚአብሔር ቤት እንደሚገባ መኖር //1 Timothy: living in God's household// Endashaw N

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

2ኛ ጢሞቴዎስ: የወንጌል ዐደራ //እንዳሻው ነጋሽ// 2 Timothy: Charge to Preach the Gospel// Endashaw Negash

2ኛ ጢሞቴዎስ: የወንጌል ዐደራ //እንዳሻው ነጋሽ// 2 Timothy: Charge to Preach the Gospel// Endashaw Negash

ትንቢተ ዮናስ: እግዚአብሔር መሐሪ ነው //እንዳሻው ነጋሽ// Jonah: God is merciful// Endashaw Negash

ትንቢተ ዮናስ: እግዚአብሔር መሐሪ ነው //እንዳሻው ነጋሽ// Jonah: God is merciful// Endashaw Negash

Berhane Wongel Evangelical Church

Berhane Wongel Evangelical Church

የጢሞቴዎስ መልዕክት ክፍል 1 | ጢሞቴዎስ 1 | Pastor Fikru Galatians Series Part 01

የጢሞቴዎስ መልዕክት ክፍል 1 | ጢሞቴዎስ 1 | Pastor Fikru Galatians Series Part 01

የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 1 ማብራሪያ|Acts 1|

የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 1 ማብራሪያ|Acts 1|

1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች   ክፍል - 1 / Thessalonians part - 1

1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ክፍል - 1 / Thessalonians part - 1

1ኛ ጢሞቴዎስ ክፍል 1 (PART 1)

1ኛ ጢሞቴዎስ ክፍል 1 (PART 1)

የቲቶ መልእክት: ጤናማ ትምህርት ጤናማ ኑሮ //እንዳሻው ነጋሽ// Titus: Healthy Teaching Healthy Conduct// Endashaw Negash

የቲቶ መልእክት: ጤናማ ትምህርት ጤናማ ኑሮ //እንዳሻው ነጋሽ// Titus: Healthy Teaching Healthy Conduct// Endashaw Negash

2ኛ ዮሐንስ፤ አሳቾቹ እነ ማን ናቸው? Who are the Deceivers? False Teachers? Their Sponsors? // Endashaw Negash

2ኛ ዮሐንስ፤ አሳቾቹ እነ ማን ናቸው? Who are the Deceivers? False Teachers? Their Sponsors? // Endashaw Negash

Dr Mehret Debebe ||የእግዚአብሔር ቤት|| Amazing teaching 2024

Dr Mehret Debebe ||የእግዚአብሔር ቤት|| Amazing teaching 2024

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5  «መካከለኛ» ማለት ምንድን ነው?

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5 «መካከለኛ» ማለት ምንድን ነው?

1ኛ ጢሞቴዎስ  ጥናት || ክፍል 1 || መምህር አሰግድ ሣህሉ || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

1ኛ ጢሞቴዎስ ጥናት || ክፍል 1 || መምህር አሰግድ ሣህሉ || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

1ኛ ጢሞቴዎስ - ፓስተር ዶ/ር አሳየኸኝ በርሄ

1ኛ ጢሞቴዎስ - ፓስተር ዶ/ር አሳየኸኝ በርሄ

ዳንኤል: ሉዓላዊ በሆነው በእግዚአብሔር በመታመን መጽናት //እንዳሻው ነጋሽ// Daniel: sovereignty of God, perseverance/ Endashaw

ዳንኤል: ሉዓላዊ በሆነው በእግዚአብሔር በመታመን መጽናት //እንዳሻው ነጋሽ// Daniel: sovereignty of God, perseverance/ Endashaw

50 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች // 50 General Bible Knowledge Questions // Endashaw Negash

50 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች // 50 General Bible Knowledge Questions // Endashaw Negash

በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት ውስጥ እንዴት እንኑር?  |ክፍል አንድ| ቄስ ዶ/ር ገለታ ሲሜሶ ||YHBC||

በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት ውስጥ እንዴት እንኑር? |ክፍል አንድ| ቄስ ዶ/ር ገለታ ሲሜሶ ||YHBC||

" ሚስጥረ - ክርስቶስ " ክፍል 1

በየትኛው ኃይል? በማን ስም? ድንቅ መልዕክት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ| PROPHET TILAHUN TSEGAYE #preaching 2024

በየትኛው ኃይል? በማን ስም? ድንቅ መልዕክት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ| PROPHET TILAHUN TSEGAYE #preaching 2024

Молитесь за меня. Ситуация накаляется. Меня хотят объявить еретиком

Молитесь за меня. Ситуация накаляется. Меня хотят объявить еретиком

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፤ ማቴዎስ 1-9 / እንዳሻው ነጋሽ / Amharic Audio Bible/ Matthew 1-9 / Endashaw Negash

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፤ ማቴዎስ 1-9 / እንዳሻው ነጋሽ / Amharic Audio Bible/ Matthew 1-9 / Endashaw Negash

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]