ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

🛑🌹LIVE ቀጥታ

Автор: ብስራት ነጋሪ ሚዲያ Bisrat Negari Media

Загружено: 2026-01-18

Просмотров: 57

Описание: አቃቂ - ጥምቀት ፳፻፲፰ [ 2018 ] ዓ.ም

አቃቂ ባህረ ጥምቀት ዘንድሮ ፳፩ [ 21 ] አድባራት እና ገዳማት የጥምቀት በዓልን በአንድነት የሚያከብሩ ሲሆን ፲፱ [ 19 ] ከዐዲስ አበበ ሀገረ ስብከት ፪ [ 2 ] ከሸገር ሀገረ ስብከት የሚገኙ ናቸው ።

እነዚህ አድባራት እና ገዳማት ከታች በተቀመጠው መሰረት ከጥምቀት በዓል ፍጻሜ በኋላ ወደ መንበረ ክብራቸው ይመለሳሉ ።

ጥር ፲፩ [ 11 ] - የሚመለሱ

ቱሉ ዲምቱ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
ጃቴ መካነ ሕይወት ኪዳነ ምህረት ካቴድራል
ቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
ስርጢ አንቀጸ ብርሃን ማርያም ካቴድራል
ቀርሳ ፈለገ ብርሃን ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
ቂሊንጦ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
ቃሊቲ አረጋውያን ክብካቤ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
ፈንታ ፈለገ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን
ቱሉ ዲምቱ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
ቃሊቲ ሠፈረ ሰላም ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን
መካና ደብረ ስብሐት ቅድስት ሥላሌ ቤተክርስቲያን
ጮሎ ባቡ ደብረ ሳህል መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
| ከሽገር ሀገረ ስብከት ከአቃቂ ወረዳ ቤተክህነት |
ቂሊንጦ መንበረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
ገላን ኮንዶሚንየም መካነ ጎለጎታ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
መጋላ ሰፈር ደብረ ምህረት ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን
ቱሉ ዲምቱ መርሶ ህይወት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን

ጥር ፲፪ [ 12 ] - የሚመለሱ

ሳሎ ደብረ ጸሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
ቱሉ ዲምቱ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
ደራርቱ ደብረ ኃይል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
ቂሊንጦ መካነ ፍሰሃ ቅዱስ ሚካኤል

ጥር ፲፫ [ 13 ] - የሚመለሱ

ፈንታ ደብረ ጽጌ ቅዱስ ሩፋኤልና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን

ከወዲሁ መልካም የጥምቀት በዓል !!

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
🛑🌹LIVE ቀጥታ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

🛑LIVE ቀጥታ #አቃቂ #ጥምቀት  ፳፻፲፰ [2018] ዓ.ም አቃቂ ባህረ ጥምቀት ዘንድሮ ፳፩[21] አድባራት እና ገዳማት የጥምቀት በዓልን በአንድነት ይከበራል

🛑LIVE ቀጥታ #አቃቂ #ጥምቀት ፳፻፲፰ [2018] ዓ.ም አቃቂ ባህረ ጥምቀት ዘንድሮ ፳፩[21] አድባራት እና ገዳማት የጥምቀት በዓልን በአንድነት ይከበራል

18 January 2026

18 January 2026

TIMKET at Addis Ababa 2026: A Sea of White in the Heart of Ethiopia

TIMKET at Addis Ababa 2026: A Sea of White in the Heart of Ethiopia

በተወዳጅ እና ምርጥ አርቲስቶች መካከል የተደረገ አዝናኝ ውድድር....Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

በተወዳጅ እና ምርጥ አርቲስቶች መካከል የተደረገ አዝናኝ ውድድር....Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ የቀብር ስነ -ስርአት ቀጥታ ስርጭት

የተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ የቀብር ስነ -ስርአት ቀጥታ ስርጭት

ЧТО ПИТЬ, Чтобы Быстро Улучшить Кровообращение В Ногах? После 60! Доктор Мясников

ЧТО ПИТЬ, Чтобы Быстро Улучшить Кровообращение В Ногах? После 60! Доктор Мясников

እንባ ያራጨዉ የመሠንቆ ልዩ ቆይታ ከፋሲል ልጆች|mesenko|መሰንቆ/ 'የኢትዮጵያ ምርጥ' #mesenko#abbaytv#mesenko#ethiopian#azmari

እንባ ያራጨዉ የመሠንቆ ልዩ ቆይታ ከፋሲል ልጆች|mesenko|መሰንቆ/ 'የኢትዮጵያ ምርጥ' #mesenko#abbaytv#mesenko#ethiopian#azmari

የፀሎት ሰዎች ||  ከፀሎት ሰዎች ምን እንማር?  || How to Pray and See Results

የፀሎት ሰዎች || ከፀሎት ሰዎች ምን እንማር? || How to Pray and See Results

Anchor Media ኤሜሬትስ ሩጫዋን እየጨረሰች ይሆን? ክፕ/ር መሀመድ ሀሰን ጋር የተደረገ ቆይታ

Anchor Media ኤሜሬትስ ሩጫዋን እየጨረሰች ይሆን? ክፕ/ር መሀመድ ሀሰን ጋር የተደረገ ቆይታ

አምባሳደሩ ለኢትዮ ፎረም ፤ የዐቢይ ቤተሰብ ንብረት በዱባይ |ETHIO FORUM

አምባሳደሩ ለኢትዮ ፎረም ፤ የዐቢይ ቤተሰብ ንብረት በዱባይ |ETHIO FORUM

ПОСЛАНИЕ АФОНСКОГО СТАРЦА МОЛДАВСКОМУ НАРОДУ . Игумена Григория.   ( 2016 год)  @mirprikliuchenii

ПОСЛАНИЕ АФОНСКОГО СТАРЦА МОЛДАВСКОМУ НАРОДУ . Игумена Григория. ( 2016 год) @mirprikliuchenii

Anchor Media የአንድነቱ ማህተም ተመቷል፥ ታሪክ ተሰርቷል - ፋኖ አንድ ሆኗል!

Anchor Media የአንድነቱ ማህተም ተመቷል፥ ታሪክ ተሰርቷል - ፋኖ አንድ ሆኗል!

አስር ብር ጠፍቶ አስራ አምስት ሰው ሆነን ታስረናል | ዋሸሁ እንዴ? ልዩ የገና በዓል ዝግጅት | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

አስር ብር ጠፍቶ አስራ አምስት ሰው ሆነን ታስረናል | ዋሸሁ እንዴ? ልዩ የገና በዓል ዝግጅት | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

ለካ ሰው leka sew

ለካ ሰው leka sew

ለእርሱ ብቻ መታዘዝ!——በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

ለእርሱ ብቻ መታዘዝ!——በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

ኮ/ል ፋንታሁን ሙሀባና የፋኖ አንድነት \ እስክንድር የገለጠው ሚስጢር  \ ብልጽግናን ያስጨነቁ ቀጠናዊ ለውጦች

ኮ/ል ፋንታሁን ሙሀባና የፋኖ አንድነት \ እስክንድር የገለጠው ሚስጢር \ ብልጽግናን ያስጨነቁ ቀጠናዊ ለውጦች

НЕ СПИ В НОЧЬ ПАСХИ! Последнее предсказание на 2026 года от старца Зосимы. РОССИЯ УСТОИТ

НЕ СПИ В НОЧЬ ПАСХИ! Последнее предсказание на 2026 года от старца Зосимы. РОССИЯ УСТОИТ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር አገልግሎት፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር አገልግሎት፡፡

ሲኒ ከጤፍ አገዳ ነው የሚሰራው #AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv

ሲኒ ከጤፍ አገዳ ነው የሚሰራው #AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv

ኤልያስ ልቡን ሰቶኝ ነው የሞተው ..Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

ኤልያስ ልቡን ሰቶኝ ነው የሞተው ..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]