ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ከመጣው አስፈሪ ነገር በላይ …

Автор: GEBEYANU

Загружено: 2025-08-28

Просмотров: 17134

Описание: #ethiopian ከእግዚአብሔር ፈቃድና እውቅና ውጪ የሚሆን ነገር የለም ‪@GEBEYANU‬
Shay Buna Special Edition – Tribute to Dereje Zeleke (PhD)

ተባባሪ ፕሮፌሰር ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) በአካዳሚክሱ ዓለም የተመሠከረለት ሃሳበ ምጡቅ ምሑር፤ በአደባባይ ዲስኩር እና ክርክር ንግግሩ መሬት ጠብ የማይል አሰላሳይ እና ምክንያታዊ ሰው፤ በማህበራዊ ሕይወት ደግሞ ሰዎችን በእኩልነት የሚያይ፣ ትሁት፣ ለሰዎች ስሜት የሚጠነቀቅ እና በችግራቸው የሚጨነቅ፤ በአገር ጉዳይ የትኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ላይ ያልተለጠፈ እና ሃሳብን ብቻ መሠረት ያደረገ አቋም የነበረው፤ ሃሳቡን መግለጽ ሲፈልግ በቀጥታ እና በግልጽ ብቻ የሚናገር፤ ቃላት የማያባክን እና በወረደ ሃሳብ እና ክርክር ላይ ከመሳተፍ የሚቆጠብ ሰው ነበር፡፡
በዚህ ለአስቴር ልጆች በድምጽ ያስተላለፈው ቪዲዮ የደረጀን ዓለማዊ እና መንፈሳዊ ህይወት ጥልቀት እና ጥምረት ከመረዳት ባለፈ ለብዙዎች ህይወት መጽናኛ እና ብርታት የሚሆን ቁምነገር አለው ብለን ስላሰብን በልዩ ዝግጅት ወደ እናንተ አድርሰናል፡፡ በጽሞና አድምጣችሁ ተጠቀሙበት፡፡

Shay Buna Special Edition – Tribute to Dereje Zeleke (PhD)
This episode remembers Associate Professor Dereje Zeleke (PhD)—a respected academic, courageous public speaker, and compassionate human being. Featured is a touching audio message he sent to the children of Aster, offering comfort and encouragement. His words remain timeless, bringing strength and healing to anyone facing grief or hardship.

#ShayBuna #TesfayeHailemariam #Bashaye #SolomonShumiye #Ethiopia #Comedy #History #TalkShow #gebeyanu #ebs #ebc #etvnews #ethiopianews #subscribe #trending #viralvideo #youtube #ethiopiantiktok #Ethiopian Orthodox Mezmur Collection #abelbirhanuየወይኗ #ebs #duet

Join this channel to get access to perks:
   / @gebeyanu  

GEBEYANU

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ከመጣው አስፈሪ ነገር በላይ …

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ሰውን ማረም በማዋረድ? #habesha #ethiopia

ሰውን ማረም በማዋረድ? #habesha #ethiopia

Ethiopia:

Ethiopia: "ግራ የገባዉ ህዝብና ግራ የገባዉ መሪ ያለባት ሀገር"| አዝናንኝ ወግ

[ነፃ ውይይት] “ግንቦት20 ‘ብሔራዊ የውርደት ቀን’ ተብሎ በየአመቱ ሊከበር ይገባል!” ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ | Ethiopia

[ነፃ ውይይት] “ግንቦት20 ‘ብሔራዊ የውርደት ቀን’ ተብሎ በየአመቱ ሊከበር ይገባል!” ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ | Ethiopia

🔴 СРОЧНО США ГОТОВЯТ САМЫЙ МОЩНЫЙ УДАР ПО ИРАНУ #новости #одиндень

🔴 СРОЧНО США ГОТОВЯТ САМЫЙ МОЩНЫЙ УДАР ПО ИРАНУ #новости #одиндень

ከኦቪድ ሆልዲንግ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ

ከኦቪድ ሆልዲንግ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ

#ethiopia ስለ ቡና የማናውቃቸው ጉዶች! #habesha

#ethiopia ስለ ቡና የማናውቃቸው ጉዶች! #habesha

የነ ስዩም መገደል = የነ ስብሀት መያዝ  '' የእኔ ኢየሱስ ሕወሓት ነው '' አቦይ ስብሀት // በያየሰው ሽመልስ #audiobook #የመጽሐፍ ትረካ #ምርጥ

የነ ስዩም መገደል = የነ ስብሀት መያዝ '' የእኔ ኢየሱስ ሕወሓት ነው '' አቦይ ስብሀት // በያየሰው ሽመልስ #audiobook #የመጽሐፍ ትረካ #ምርጥ

አታካብዱ! አታዳንቁ! - ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) #ethiopia #habesha

አታካብዱ! አታዳንቁ! - ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) #ethiopia #habesha

ትረካ -  የማትበላዋ የስዊስ ባንኳ ዶላር! | ደም ያዘለው ዶሴ | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #tereka #booktireka

ትረካ - የማትበላዋ የስዊስ ባንኳ ዶላር! | ደም ያዘለው ዶሴ | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #tereka #booktireka

ዘግናኙ ቅጣት | የ 15 ሳንቲም ኬክ - አስገራሚ የፒያሳ ትዝታዎች | አስተማሪው ጠመንጃ ይዞ ይመጣ ነበር #habesha #ethiopia

ዘግናኙ ቅጣት | የ 15 ሳንቲም ኬክ - አስገራሚ የፒያሳ ትዝታዎች | አስተማሪው ጠመንጃ ይዞ ይመጣ ነበር #habesha #ethiopia

ህክምና በፎቶግራፍ ብቻ (ታካሚው በሌለበት) - የሰሎሞን ቁጭት I እንዳያጠፋኝ እፈራለሁ #habesha #ethiopia

ህክምና በፎቶግራፍ ብቻ (ታካሚው በሌለበት) - የሰሎሞን ቁጭት I እንዳያጠፋኝ እፈራለሁ #habesha #ethiopia

ሰማይ ላይ የተጻፈው መጋቤ ሐዲስ  ዶ ር  ሮዳስ ታደሰ | Dr Rodas Tadese | Andromerda | sibket ethiopian orthodox | EOTC

ሰማይ ላይ የተጻፈው መጋቤ ሐዲስ ዶ ር ሮዳስ ታደሰ | Dr Rodas Tadese | Andromerda | sibket ethiopian orthodox | EOTC

በእራሱ መዳን ላይ የቆለፈው አገር? ለኳሽ ሀሳቦችና ተንኳሽ እውነቶች . . .| ቆይታ ከዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ጋር። 11/19/22

በእራሱ መዳን ላይ የቆለፈው አገር? ለኳሽ ሀሳቦችና ተንኳሽ እውነቶች . . .| ቆይታ ከዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ጋር። 11/19/22

Reyot - ርዕዮት: ልዩ ቆይታ በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳዮች ላይ ከዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ጋር  11/4/20

Reyot - ርዕዮት: ልዩ ቆይታ በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳዮች ላይ ከዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ጋር 11/4/20

Цена войны.

Цена войны.

" በልጅነታችሁ ተስፋ አትቁረጡ ፤ ታገሱ !! " ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Dr Wodajeneh Meharene | Laba | Kerbe | Shanta

 #ethiopia በላይ ዘለቀ ሲገደል #habesha

#ethiopia በላይ ዘለቀ ሲገደል #habesha

Alemneh Wasse ኢትዮጵያ የጠፋችበት ምሁር …ዶ/ር ደረጄ ዘለቀ

Alemneh Wasse ኢትዮጵያ የጠፋችበት ምሁር …ዶ/ር ደረጄ ዘለቀ

ምሁሩ ምላሽ ሰጡ | ከየት እንዳመጣችው አውቃለሁ | እመቤቴን እና New ageን ቀላቃዮች | Engineer Getahun Heramo

ምሁሩ ምላሽ ሰጡ | ከየት እንዳመጣችው አውቃለሁ | እመቤቴን እና New ageን ቀላቃዮች | Engineer Getahun Heramo

መድሃኒቶቹን ከነአዘገጃጀታቸው በግልጽ ነገረን #habesha #ethiopia

መድሃኒቶቹን ከነአዘገጃጀታቸው በግልጽ ነገረን #habesha #ethiopia

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]