ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Butecha ቡጥጫ ክፍል 1

Автор: Melegna | መለኛ

Загружено: 2024-07-03

Просмотров: 13062

Описание: የቡጥጫ ቂጣውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የአበሳሰል መመሪያ
የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ፡
300ግራም ተበጥሮ ፣ ተለቅሞ ፣ተነፍቶ እና ተፈጭቶ የተዘጋጀ የሽንብራ ዱቄት
ዱቀቱን አስቀድማችሁ በወንፊት ማጣራት ይኖርባቹሃል፤ ይህም በሃላ የምታዘጋጁት ገንፎ እንዳይጓጉል ይረዳችሃል
2 ብርጭቆ ውሃ
የውሃው መጠን እንደምታዘጋጁት የገንፎ መጠን ይለያያል ነገር ግን ለ300ግራም ዱቄት 2 ብርጭቆ ውሃ በቂ ነው
1 የቡና ማንኪያ ጨው
ጨው በሃላ ላይ ቁሌቱን ስታዘጋጁ መጨመር ካልፈለጋችሁ እዚህ ጋር የጨው መጠኑን ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ
1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ዘይት ገንፎው ለስለስ ብሎ እንዲበስልለን ይረዳናል
የፈላ ውሃ
ገንፎው በተወሰነ ደቂቃ ልዩነት እያበሰላችሁ ትንሽ የፈላ ውሃ እየጨመራችሁ ከድናችሁ በእንፋሎት ማብሰል ይኖርባቹሃል
በነገው የመለኛ ቪዲዮ ቡጥጫውን ለረጅም ጊዜ እንዴት ማስቀመጥ እንደምትችሉ፣ የቡጥጨውን ቁሌት እንዴት እንደምታዘጋጁ እና ቡጥጫውን እንዴት እንደምትሰሩ እናያለን

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Butecha ቡጥጫ ክፍል 1

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Butecha ቡጥጫ ክፍል 2

Butecha ቡጥጫ ክፍል 2

Ethiopian Chickpeas Cookies የሽንብራ አሳ አሰራር

Ethiopian Chickpeas Cookies የሽንብራ አሳ አሰራር

ጻዕዳ ጣፍ  ከመይ ገረ ይስንክቶ / How i make ivory teff @Trhasathome

ጻዕዳ ጣፍ ከመይ ገረ ይስንክቶ / How i make ivory teff @Trhasathome

ዘመናዊ አነባበሮ || አነባበሮ አሰራር || Modern Homemade Anebabero || Ethiopian Anebabero Recipe

ዘመናዊ አነባበሮ || አነባበሮ አሰራር || Modern Homemade Anebabero || Ethiopian Anebabero Recipe

የቡጥጫ አሰራር/የፆም ምግብ አሰራር/buticha aserar|buticha|how to make ethiopian food buticha|food ethiopian

የቡጥጫ አሰራር/የፆም ምግብ አሰራር/buticha aserar|buticha|how to make ethiopian food buticha|food ethiopian

Ethiopian Flax Seed Stew ክሽንያለ ተልባወጥ

Ethiopian Flax Seed Stew ክሽንያለ ተልባወጥ

Ethiopian food- ቡጥጫን በዚህ መልክ ይስሩት | የፆም ቡጥጫ|

Ethiopian food- ቡጥጫን በዚህ መልክ ይስሩት | የፆም ቡጥጫ|

ታህሳስ ፲፱ እና ፳፪ የሚደመጡ ተወዳጅ የቅዱስ ገብርኤልና የብስራት መዝሙሮች||ye gebriel mezmuroch sebseb

ታህሳስ ፲፱ እና ፳፪ የሚደመጡ ተወዳጅ የቅዱስ ገብርኤልና የብስራት መዝሙሮች||ye gebriel mezmuroch sebseb

Ethiopian Falafel ፍላፍል

Ethiopian Falafel ፍላፍል

ቀላል ምርጥ የጭኮ አሰራር / Ethiopian Food Easy Good Chico Recipe

ቀላል ምርጥ የጭኮ አሰራር / Ethiopian Food Easy Good Chico Recipe

Вот что нужно Делать каждое Утро, чтобы Замедлить Старение! Еврейская мудрость

Вот что нужно Делать каждое Утро, чтобы Замедлить Старение! Еврейская мудрость

አንደኛ ነው  👌  የሳንቡሳ አሠራር  በቤታችን👌😋 /snacks video/ sabusa/

አንደኛ ነው 👌 የሳንቡሳ አሠራር በቤታችን👌😋 /snacks video/ sabusa/

Garlic and Onion Powder የሽንኩርት ዱቄት

Garlic and Onion Powder የሽንኩርት ዱቄት

የምንሸጠው 'ብላክፎረስት ነው' የተባለለትን አነባበሮ ነው |  ዘና ሀገሬ  | ሀገሬ ቴቪ

የምንሸጠው 'ብላክፎረስት ነው' የተባለለትን አነባበሮ ነው | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ

የታህሳስ 19 ድርሳነ ቅዱስ ገብርኤል Ethiopia orthodox tewahido cherch

የታህሳስ 19 ድርሳነ ቅዱስ ገብርኤል Ethiopia orthodox tewahido cherch

የፆም ምግብ አስራር ቡጥጫ vegan recipe ethiopian food @zedkitchen

የፆም ምግብ አስራር ቡጥጫ vegan recipe ethiopian food @zedkitchen

አዋጭ የባልትና ቢዝነስ ስራ የለም አትበሉ ጀምሩ 2024

አዋጭ የባልትና ቢዝነስ ስራ የለም አትበሉ ጀምሩ 2024

በጣም ፈጣን እናጉልበት ቆጣቢ የፍርኖ ዱቄት ገንፎ አሰራር//Ethiopian food//

በጣም ፈጣን እናጉልበት ቆጣቢ የፍርኖ ዱቄት ገንፎ አሰራር//Ethiopian food//

ለማመን የሚከብድ የሽንብራ አይብ አሠራር 😋/ chickpea  ቡጥጫ / #food #2024 #cooking #ethiopian #

ለማመን የሚከብድ የሽንብራ አይብ አሠራር 😋/ chickpea ቡጥጫ / #food #2024 #cooking #ethiopian #

የማልረሳው የእናቴ 👌የፆም የሽንብራ እንቁላል አሠራር🥰🙏/ Ethiopian food/ cooking

የማልረሳው የእናቴ 👌የፆም የሽንብራ እንቁላል አሠራር🥰🙏/ Ethiopian food/ cooking

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]