ወንጌል ስለ ልጁ ነው!!! part 1
Автор: Kurabachew Alemayehu
Загружено: 2026-01-06
Просмотров: 35
Описание:
ዕረፉ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ መዝ. 46፡10
1ኛ ዮሐ. 5፡12
ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም፡፡
ዮሐ. 6፡47
እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፡፡
ዮሐ. 3፡36
በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቁጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም፡፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: