1ኛ ሩት(ስር) ቻክራ / 1st Root Chakra
Автор: ሚኪ ቲዩብ miki tube
Загружено: 2024-10-20
Просмотров: 382
Описание:
አንድ ወይም ከዚያ በላይ ቻክራችን ከተዘጋ ፤የህይወት ኃይል ወደ ውስጣችን በነፃነት አይፈስም እናም የድብርት፣ የንጭንጭ፣ በራስ መተማመን ማጣት፣ የብቸኝነት ስሜት ሊያጠቃን ይችላል።
በቻክራዎች ውስጥ ያለው የኃይል ፍሰት የሚወሰነው (የሚዘጋውም ሆነ የሚከፍተው) በአስተሳሰባችን በአመለካከታችንና በድርጊታችን ነው።
ራስን ማዳመጥ(ሜዲቴሽን)፣ ቅንነት፣ በጎነት፣ መልካምነትና ሰብአዊነት፣ ደስታና ሳቅ ሁሌም ከልብ የሚወጡ ብርሃኖች ሆነው ለቻክራዎቻችን የሀይል ምንጭ ሆነው ያገለግላሉ።
ማስተርቤሽን፣ ሀሜት፣ ቅናት፣ ክፋት፣ ምቀኝነት፣ አስመሳይነት ወዘተ የቻክራዎቻችንን የሀይል ፍሰት የሚደፍኑ መርዞች ናቸው።
1ኛ ሩት(ስር) ቻክራ / 1st Root Chakra #wisdom #meditationethiopia #meditation #ebstv #manyazewaleshetu #habeshabroadcast #love #donkeytube#addisababahouseforsale #wisdomquotes
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: