የግዕዝ ፊደላት ምስጢር ክፍል ሁለት /The Secret of Ge'ez Alphabets Part Two
Автор: ሰብእና ቲዩብ / Sebeina tube
Загружено: 2025-11-13
Просмотров: 153
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ለአለም እንደ ተለየ ምስጢር የቆመውን የግዕዝ ፊደላት ታሪክና የመንፈሳዊ ትርጉም እንመለከታለን።
ግዕዝ ፊደላት ፊደላት ብቻ አይደሉም፤ ሕይወት፣ ምስጢር እና መንፈሳዊ ትምህርት የያዙ ናቸው።
እያንዳንዱ ፊደል የሚይዘው ምስጢር
ለኢትዮጵያ ታሪክ ያለው እጅግ ጠቃሚነት
የቋንቋ መነሻና መንፈሳዊ ጥበብ
የ " ሀ ሐ ኀ ፤ ሠ ሰ ፤ አ ዐ ፤ ጸ ፀ " ድምፅና ምስጢር
የሕጹጻን ፊደላት ድምፅና ምስጢር
In this video, we unlock the ancient secrets of the Ge'ez alphabet, one of the oldest and most sacred writing systems in the world.
Ge'ez letters are not just characters — they carry spiritual meanings, historical power, and hidden wisdom.
Hidden meaning behind each letter
Spiritual symbolism
Ancient Ethiopian civilization & sacred tradition
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: