ልብ የሚታጠብበት ቦታ- ከሚናራው ስር!
Автор: ሁዳ መልቲሚዲያ HUDA MULTIMEDIA
Загружено: 2025-12-12
Просмотров: 510
Описание:
።።።።።።
በዚህ ጫጫታማ ዓለም ውስጥ፣ ነፍስ መልካም የሚባለውን አየር የምትተነፍስባቸው ቦታዎች አሁንም አሉ። ይህ ክፍል እንባዎች በጸጥታ የሚፈሱበት፣ የተረሱ ዱዓዎች የሚታወሱበት እና አማኝ እውነትኛ ማንነቱን ይዞ ወደ ሚቀርብበት ቦታ ይወስዶታል። ይህ የመስጊድ ታሪክ ብቻ አይደለም… የትዝታና የትግልም ስንቅ ነው። ልብዎ ደክሞ ከሆነ… እምነትዎ ከተናወጠ… ከአላህ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ካጡ… ይህ ዘጋባ ለእርስዎ ነው። ይመልከቱት፣ ሀሳብና አስተያየትዎንም ያጋሩን።ብዙ ቦታ እንደርስ ዘንድም shre በማድረግ ይተባበሩ።ጀዚኩሙላህ!
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
/ @huda4eth
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: