ደብረ ታቦርን በደብረ ሰላም
Автор: ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA
Загружено: 2025-08-20
Просмотров: 448
Описание:
እንኳን አደረሰን ለበዓለ ደብረ ታቦር!
ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን፣ ክብረ መንግሥቱን መግለጡን በማሰብ በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን በዓሉ በድምቀት ይከበራል፡፡ ይህ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ዘንድ ‹ቡሄ› በመባል ይታወቃል፡፡ ቡሄ ማለት ‹ገላጣ› ማለት ነው፡፡ በአገራችን ክረምቱ፣ ጭጋጉ፣ ደመናው ተወግዶ የብርሃን ወገግታ የሚታይበት በዚሁ በዓል አካባቢ ስለ ሆነ በዓሉ ‹ቡሄ› ተብሎ ይጠራል፡፡ በዓለ ደብረ ታቦር ጌታችን ምሥጢረ መለኮቱን የገለጠበት፤ ብርሃን የታየበትና ድምፀ መለኮቱ የተሰማበ ዕለት ስለሆነ ‹የብርሃን› ወይም ‹የቡሄ› በዓል ይባላል፡፡
ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ።
ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ
ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA
YouTube channel👇
https://psee.io/5prjz5
Telegram channel👇
https://psee.io/5prk5b
TikTok👇
https://psee.io/5qnvl4
Facebook👇
https://psee.io/5sbaln
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: