እኔም እኮ በጣም ነው የምወዳት ባለ ሂጃቧ አፍቃሪ ክፍል ሁለት
Автор: Hamudi films ሀሙዲ ፊልምስ
Загружено: 2026-03-05
Просмотров: 31
Описание:
ፍቅር ወይስ ኒካህ?🤔....
ሀያት ካሚልን ማግባት ኒካህ በማድረግ እናቷን ማስደሰት ትፈልጋለች! ካሚል ደግሞ ቤተሰቡ ዉስጥ ያልተፈቱ ብዙ ጉዳዮች አሉበት እንደዚሁም የገንዘብ እጥረት ያጋጥመዋል ነገር ግን ሀያትን ይወዳቷል ያፈቅራታል ስለዚህ ሀዩን ፍቅሩን ሊስማት ሊያቅፋት ሊነካት ይፈልጋል! ግን በመሀላቸዉ ጋብቻ ወይም ኒካህ የለም!! ዝርዝር ነገሮችን ድራማዉ ላይ ታገኙታላችሁ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ እናመሰግናለን፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: