ፍቅርና ሰላምን ማን ያስተምረን||From whom can we get Peace & Love
Автор: ETHAFRICA TUBE ኢትአፍሪካ ቲዩብ
Загружено: 2026-03-06
Просмотров: 1500
Описание:
Love and peace who can teach us both ?
Love is an emotion involving strong attraction, affection, emotional attachment or concern for a person, It is expressed in many forms, encompassing a range of strong and positive emotional and mental states.We have to ኳ
teach ourselves about peace and love.
Peace is a free from disturbance or from stress state of security and calmness that comes when there is no fighting ,conflicting or war, everything coexisting in perfect harmony and freedom. In our world,at least there is always war in one or mor parts of the world.Since human being created in the beginning the first fighting was started between two brothers of same family-Abel and kain .The first one victmed and the second was killer. So who can teach us or from whom we learn peace and love?
We have to teach ourselves about peace and love
ethafrica
ኢትአፍሪካ
ፍቅርንና ሰላምን ከየት እንማር
ፍቅር አንዱ ከሌላው የሚተሳሰብበት የሚሳሳብበት የሚግባባበት ተፈጦሯዊ ማግኔት ነው።በደነብ ልንጠቀምበትና እርስ በእርሳችን ልንማማር ይገባል።
በሌላ በኩል ፍቅር ካለ ሰላም ይኖራል። ሰላም ለሰው ልጆች አስፈላጊ ነገር ነው። ሰላም ካለ የአካልም ሆነ የአእምሯችን ጤንነት ይጠበቃል። የሚገርመው በአለም ውስጥ በአንድ ወይም ከዚያ በላይ ባሉ ስፍራዎች ጦርነት ወይም የሰሌም እጦት ጠፍቶ አያውቅም።አለም ከጦርነት ተላቅቃ በሰላም ያደረችበት በን ይኖራል ብለን ማሰብ ይከብደናል።ደግሞም ከባድ ነው። በፍጥረት መጀመሪያ ጀምሮ ጦርነት አለመግባባት ነበር። የአንዶ ቤተሰብ ልጆች ወንድማማቾች ተጣሉ። አቤልና ቃየን። አቤል በወንድሙ በቃየል ተገደለ።ከዛን ጊዜ ጀሞሮሞ እነሆ እስካሁን ምድራችን ያለ እረፍት ሰላሟን እንዳጣች ነው። ሰላምን ማን ያስተምረን?
ሰላምን ለማግኘት እርስ በእርሳችን ለመግባባትና ሰሌማችንን ለማግኘት ተቻችለን ለጥቅማችን ስንል እንማማር
ኢትአፍሪካ
ethafrica
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: