ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ወንጌል ምንድነው? |ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Автор: Asfaw Bekele Official

Загружено: 2022-12-07

Просмотров: 51664

Описание: በመጀመርያው ዘመን ክርስትያኖች .. (ማቴቴስ ) ተብለው ነበር የሚጠሩት ። ትርጉሙም ደቀመዛሙርት ማለት ነው ። ( ሐዋ 18፡17 ) ( ሐዋ 13፡52 ) (ማቴ 12፡2 ) … ለመጀመርያ ጊዜ በመፅሀፍ ቅዱስ ክርስትያኖች … Χριστιανός ክርስትያኖስ ተብለው የተጠሩት በአንፆክያ ሀገር ነው ።

በርካታ ሐይማኖታዊ ፍልስፍናዎች በበዙበት በዚህ ዘመን ትክክለኛውን ወንጌል አለማወቅ ክርስቲያኑን ማህበረሰብ ተቀበዝባዥ አድርጎታል። በሰው የተፈለሰፉ "የብልጽግና ወንጌል" "የጥርመሳ ወንጌል" የእከሌ ወንጌል" ወ.ዘ.ተረፈ ክርስቲያኑን ዓለም አጥለቅልቆታል። በሰው ፈጠራ በወንጌል ስም የሚሰበኩ ሰበካዎች በሙሉ በእግዚአብሔር ቃል ሚዛን ላይ ሲቀመጡ "ወንጌል" ሳይሆን ሐዋርያው ጳውሎስ እንደተናገረው "በዓለማዊ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ፍልስፍና" (ቆላስያስ 2:8) እና "ልዩ ወንጌል" (ገላትያ 1:8-9)

እውነተኛው ወንጌል ምንድነው? ከሚለው እንጀምር። “#በወንጌል #አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ #የእግዚአብሔር #ኃይል #ለማዳን ነውና።” (ሮሜ 1፥16) “ወንድሞች ሆይ፥ የሰበክሁላችሁን ደግሞም የተቀበላችሁትን በእርሱም ደግሞ የቆማችሁበትን በእርሱም ደግሞ #የምትድኑበትን #ወንጌል አሳስባችኋለሁ፤” (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥1)

ወንጌል "ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ሐይል ለማዳን" ነው። በአጭሩ ወንጌል "የሚያድን የእግዚአብሔር ሐይል" ነው። ይህ የእግዚአብሔር ሐይል የሆነው ወንጌል የሚያድነው ከምንድነው? ከሐጢያት መሆኑ ግልጥ ነው። (ማቴዎስ 1:21) እግዚአብሔር ደህንነትን ያዘጋጀው ሐጢያት ወደ ዓለም እንደሚገባ አስቀድሞ ስላወቀና ሐጢያትም ወደ ዓለም ስለገባ ነው።

ደህንነት በቀጥታ የተገናኘው ከሐጢያት ጋር ነው። እግዚአብሔር ወንጌል ያዘጋጀውም ለዚሁ ነው። “እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም #የመዳናችሁን #ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤” (ኤፌሶን 1፥13)

ሐዋርያው ጳውሎስ ለኤፌሶን ምዕመናን በጻፈላቸው መልዕክቱ ወንጌልን "የመዳናችሁ ወንጌል" በማለት ጠርቶታል። ሰው የመዳንን ወንጌል ካልሰማ በክርስቶስ ሊያምን አይችልም። በክርስቶስ ካላመነም በመንፈስ ቅዱስ ሊታተም አይችልም።
ቅደም ተከተሉ እንደሚከተለው ነው፦
1. የመዳናችሁን ወንጌል ሰምታችሁ
2. በክርስቶስ አምናችሁ
3. በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ወንጌል ምንድነው? |ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ወንጌል እና ሚሽን |  ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ወንጌል እና ሚሽን | ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

LIVE -ምድላው ብልፅግና ንኺናትን ምድላው ትግራይን/ዘረባ ኣብይን ገዱን ኣብ ወራር ትግራይ -2-7-2026

LIVE -ምድላው ብልፅግና ንኺናትን ምድላው ትግራይን/ዘረባ ኣብይን ገዱን ኣብ ወራር ትግራይ -2-7-2026

የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት)  ጥር 30/2018 –February 7/2026

የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ጥር 30/2018 –February 7/2026

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

"ሀገሬን ስላዳንኩ ወንድሜን ገደሉት"ETV | EBC | EBCDOTSTREAM |

ዓለም በተናወጠችበት በዚህ ወቅት ቤተክርስቲያን ተዘጋጅታ ይሆን?

ዓለም በተናወጠችበት በዚህ ወቅት ቤተክርስቲያን ተዘጋጅታ ይሆን?

የኢየሱስ ምሳሌዎች ክፍል 1/parables of Jesus part 1

የኢየሱስ ምሳሌዎች ክፍል 1/parables of Jesus part 1

ИСТОРИЯ РАСКОЛА ХРИСТИАНСТВА: от апостолов до 1054 год

ИСТОРИЯ РАСКОЛА ХРИСТИАНСТВА: от апостолов до 1054 год

የሰይጣን ማስመሰል

የሰይጣን ማስመሰል

ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር  | ወንጌል እና ተግዳሮቱ |  ክፍል 3 |  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ወንጌል እና ተግዳሮቱ | ክፍል 3 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ክርስቲያን ወይስ ደቀ መዝሙር |  ክፍል 4

ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ክርስቲያን ወይስ ደቀ መዝሙር | ክፍል 4

ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር  |  ደቀ መዝሙርና ራስን መመርመር | የመዝጊያ ትምህርት| ክፍል 21| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ደቀ መዝሙርና ራስን መመርመር | የመዝጊያ ትምህርት| ክፍል 21| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

ለጊዜው ባለቤት ጊዜ መስጠት// በቄስ ሰለሞን ሀብቴ

ለጊዜው ባለቤት ጊዜ መስጠት// በቄስ ሰለሞን ሀብቴ

የቴክኖሎጂ ሚና በፍጻሜ ዘመን

የቴክኖሎጂ ሚና በፍጻሜ ዘመን

እግዚአብሔርን በእውነት ሰምቶ ማገልገል ለምን እና እንዴት ይቻላል //ዶ/ር መለሰ መካሻ

እግዚአብሔርን በእውነት ሰምቶ ማገልገል ለምን እና እንዴት ይቻላል //ዶ/ር መለሰ መካሻ

የዘመናችን ጨለማ

የዘመናችን ጨለማ

Как Храм Соломона Был РАЗРУШЕН!

Как Храм Соломона Был РАЗРУШЕН!

እገዚአብሔር ያለው ነገር ይሆናል? //ዶ/ር መለሰ መካሻ

እገዚአብሔር ያለው ነገር ይሆናል? //ዶ/ር መለሰ መካሻ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች  ክፍል አንድ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ክፍል አንድ

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]