ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ቀጥታ ስርጭት ከተዓምረኛው ንቡ ሚካኤል

Автор: ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

Загружено: 2022-06-18

Просмотров: 7910

Описание: ቀጥታ ስርጭት ከተዓምረኛው ንቡ ሚካኤል
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡

ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ

ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡

Facebook   / et-art-media-102803251290615  
INSTAGRAM   / et_art_media_official  
TELEGRAM https://t.me/etartmediaa
WhatsApp https://chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok https://www.tiktok.com/@et_art_media?...
YOUTUBE    / @etartmedia  

ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ

#0912656342
#0939048556

Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ቀጥታ ስርጭት ከተዓምረኛው ንቡ ሚካኤል

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Live || ቀጥታ - #ማኅሌት || #አስተርዮ_ማርያም📍 ከደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ካቴዴራል 👉  ጥር 21 2018

Live || ቀጥታ - #ማኅሌት || #አስተርዮ_ማርያም📍 ከደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ካቴዴራል 👉 ጥር 21 2018

🔴 Live | ቀጥታ ከእንጦጦ ማርያም የአስተርእዮ ዋዜማ ማህሌቱ ደምቋል| ጥር 20/2018 ዓ.ም | Entoto Maryam: Asteriyo Vigil Mahlet

🔴 Live | ቀጥታ ከእንጦጦ ማርያም የአስተርእዮ ዋዜማ ማህሌቱ ደምቋል| ጥር 20/2018 ዓ.ም | Entoto Maryam: Asteriyo Vigil Mahlet

አየር ሃይሉና የባለሀብቶቹ ቅሌት ፤ የይልማ ታጋቾችና አጋቾች |ETHIO FORUM

አየር ሃይሉና የባለሀብቶቹ ቅሌት ፤ የይልማ ታጋቾችና አጋቾች |ETHIO FORUM

ስርዓት ብልፅግና ብዕፅው እንታይ ትእዛዝ ኣሕሊፉ? #TigraiPress #Ethiopia #Tigraywar #Eritrea TPLF #TDF #HOA

ስርዓት ብልፅግና ብዕፅው እንታይ ትእዛዝ ኣሕሊፉ? #TigraiPress #Ethiopia #Tigraywar #Eritrea TPLF #TDF #HOA

ቀጥታ ስርጭት ከታእካ ነገስት ባዕታ ለማርያም ገዳም | Live from Taeka Negest Baeta Mariam

ቀጥታ ስርጭት ከታእካ ነገስት ባዕታ ለማርያም ገዳም | Live from Taeka Negest Baeta Mariam

እባክህ ቶሎ ና......ሁሉም ሊያየው የሚገባ ልዩ የማዕዶት ለኢትዮጵያ ዝግጅት.....

እባክህ ቶሎ ና......ሁሉም ሊያየው የሚገባ ልዩ የማዕዶት ለኢትዮጵያ ዝግጅት.....

የአማራ የፖለቲካ ስደት አብቅቷል || አፋብን ኮማንዶ አስመርቋል || አሜሪካ አስጠንቅቃለች

የአማራ የፖለቲካ ስደት አብቅቷል || አፋብን ኮማንዶ አስመርቋል || አሜሪካ አስጠንቅቃለች

🔴Live አስተርዮ ማርያም ሥርዓተ ማህሌት ቀጥታ ከመንበረ ፓትርያርክ

🔴Live አስተርዮ ማርያም ሥርዓተ ማህሌት ቀጥታ ከመንበረ ፓትርያርክ

ፍቅር እና ልጅነት || በ15 ዓመት የጀመረው የጭፈራ ሕይወት || የተመለስኩበት አጋጣሚ

ፍቅር እና ልጅነት || በ15 ዓመት የጀመረው የጭፈራ ሕይወት || የተመለስኩበት አጋጣሚ

Kajaba Q/Sillaasee #Eebba_fi_gorsa Abbaa_Keenya _Qulqulluu_Abuna_Sawuroos

Kajaba Q/Sillaasee #Eebba_fi_gorsa Abbaa_Keenya _Qulqulluu_Abuna_Sawuroos

Anchor Media ''በቅርቡ በርካታ ተአምራቶችን ጠብቁ። የአሸናፊነት ቁልፉ በእጃችን ገብቷል'' አርበኛ ጌታ አስራደ

Anchor Media ''በቅርቡ በርካታ ተአምራቶችን ጠብቁ። የአሸናፊነት ቁልፉ በእጃችን ገብቷል'' አርበኛ ጌታ አስራደ

🛑ልዩ የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዝማሬ || ፍቅርህ ማረከኝ መዝሙር  🛑Live performance

🛑ልዩ የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዝማሬ || ፍቅርህ ማረከኝ መዝሙር 🛑Live performance

ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት......ቀጥታ ስርጭት ለርዕሰ አድባራት ወገዳማት ለባህርዳር ጽርዓጽዮን ገዳም

ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት......ቀጥታ ስርጭት ለርዕሰ አድባራት ወገዳማት ለባህርዳር ጽርዓጽዮን ገዳም

የከተራ በዓል በኢትዮጵያ - ታይቶ የማይጠገብ ውበት 2018

የከተራ በዓል በኢትዮጵያ - ታይቶ የማይጠገብ ውበት 2018

Katastrofa na oczach Kim Dzong Una zniszczyła dumę jego floty!

Katastrofa na oczach Kim Dzong Una zniszczyła dumę jego floty!

Japończycy ukryli w czołgu technologię której nie ma żaden inny kraj na świecie!

Japończycy ukryli w czołgu technologię której nie ma żaden inny kraj na świecie!

ለ6 ዓመታት በጭፈራ ቤት....ልዩ የበዓል ዝግጅት.... ህይወቴ የተለወጠበት ምስጢር

ለ6 ዓመታት በጭፈራ ቤት....ልዩ የበዓል ዝግጅት.... ህይወቴ የተለወጠበት ምስጢር

ታቦታት ከባህረ ጥምቀት ወደ መንበረ ክብራቸዉ ሲመለሱ በቀጥታ ስርጭት በመሪ ቅድስት ሥላሴ ሚዲያ Meri Kidist Silassie Media's broadcast

ታቦታት ከባህረ ጥምቀት ወደ መንበረ ክብራቸዉ ሲመለሱ በቀጥታ ስርጭት በመሪ ቅድስት ሥላሴ ሚዲያ Meri Kidist Silassie Media's broadcast

ቅዱስ ገብርኤል // ሀዋሳ//ዘማሬ ቴዎድሮስ ዮሴፍ

ቅዱስ ገብርኤል // ሀዋሳ//ዘማሬ ቴዎድሮስ ዮሴፍ

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]