የነጮች ኮከብ ቆጠራ "zodiac signs" እና የኛ አውደ ነገሥት የኢትዮጵያውያን ጥበብ ወደኋላ መቅረት | ethiopian astrology and geez
Автор: ደብተራ - debtera
Загружено: 2023-11-06
Просмотров: 9483
Описание:
ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ጥበቦችና እውቀቶች መፍለቅያ እንደሆነች ግልጽ ነው። ዓለም ከመሰልጠኑ ከብዙ ዘመናት ጀምሮ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ታላቅ ነበር ። አሁን ላይ ግን ያለን ስልጣኔ ያለን ጥበብ ሁሉ እንደ ኋላቀርነትና እንደ ባዕድ ነገር እየታየ ይገኛል ። የሀገራችን የህክምና ሊቃውንት ለተለያዩ በሽታዎች የሚሰጡትን መድኃኒት ብናይ ፤ የስነፈለክ ተመራማሪዎች ስለ ከዋክብትና ስለተለያዩ ቀመሮች ያላቸው ጥበብ ፤ ተፈጥሮ ከሰው ልጆች ጋር ያለው ዝምድና የሰው ልጆች ባህሪ እነዚህ ሁሉ ያሉን ጥበቦች እንደ ጥንቆላ እንደ ሀጥያት ነው የሚታየው የምዕራቡን አለም እያደነቀን የራሳችንን እየጣልን መተናል ።
የኢትዮጵያ ስልጣኔን አሁን ካለው ሰለጠኑ ከምንላቸው ሀገራት ጋር በንጽጽር የምናስቀምጠው አደለም ። በተራ በብልጭልጭ የተሞላ አለም አደለም ። ይልቁንም ረቂቅና ሥውር መንፈሳዊነት የሞላበት ይሄ ነው ተብሎ የማይገመት ለማመን የሚከብድ ድንቅ በጥበብ የተሞላ አለም ነው ።
subscribe / @debtera_tube
#amazing #ethiopia #dinklejoch #show #christmas
#father#google#tiktokers#Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicm
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: