መሬት የግል ይሁን! የልደቱ አያሌው የመሬት ፖሊሲ አማራጭ ሃሳብ
Автор: Addis Zeybe
Загружено: 2023-06-22
Просмотров: 2665
Описание: #ኢሰመጉ እንዳጋለጠው በሸገር ሲቲ ከመቶ ሺህ በላይ ቤቶች ሕገወጥ ተብለው ፈርሰዋል። ቤቶቹ እንዲፈርሱ ያደረገው የመሬት ፖሊሲው ነው ይባላል። ደርግ ኢህአዴግ እና ብልፅግና ተቀራራቢ የመሬት ፖሊሲ አላቸው። ገበሬ እንዳይፈናቀል በሚል ምክኒያት የመሬት ሽያጭ ይከለክላሉ። ልደቱ አያሌው በበኩሉ መሬት እንዲሸጥ ይፈልጋል። መሬት መሸጥ መለወጥ አለበት? የመሬት ፖሊሲና ኢኮኖሚ ምን ያገናኘዋል? በዛሬው #አጀንዳ ይሄን ጉዳይ በስፋት እንመለከታለን
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: