የሆርሙዙን ቀውስ ኢትዮጵያ እንዴት ትሻገረው? | Hormuz Strait | Global Oil Trade | Ethiopia Economy | Ethio Melhik |
Автор: EBC
Загружено: 2026-03-17
Просмотров: 10186
Описание:
የእስራኤልና አሜሪካ የኢራን ዘመቻ የዓለማችን ትልቁ የነዳጅ መስመር በሆነው ሆርሙዝ ላይ የሚደረግ ጦርነት ነው። ሆርሙዝ የግጭቱ አስኳል ነው። ይህን ጠባብ የውኃ ኮሪደር የተቆጣጠረ የጦርነቱን ውጤት ይወስናል። በየቀኑ ከ20 ሚሊዮን በርሜል በላይ ድፍድፍ ዘይት በዚህ ሰርጥ በኩል ያልፋል። ይህ ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው? "ኢትዮ መልሕቅ" ይህን ጉዳይ በጥልቀት ይመለከተዋል።
#Ethiopia #HormuzStrait #OilCrisis #GlobalEconomy #Geopolitics #EnergySecurity #RedSea #EthioAnchor #ኢትዮጵያ #ሆርሙዝ #ነዳጅ #ኢኮኖሚ #ፖለቲካ #ኢትዮ_መልሕቅ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: