ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ነገ የሚባል ቀን የለም! 🚫 | 99% ሰዎች የሚወድቁበት "ነገ እጀምራለሁ" ወጥመድ

Автор: Zehigh

Загружено: 2026-01-26

Просмотров: 176

Описание: ሰኞ ዳያት እጀምራለሁ"፣ አዲሱ አመት ሲገባ ቢዝነስ እጀምራለሁ... ስንት ጊዜ ይህንን አላችሁ? እውነታው ግን "ነገ" የሚባል ቀን የለም። ያለው ዛሬ ብቻ ነው። በአለም ላይ ብዙ ሀብት ያለው ቦታ ባንክ ወይም ወርቅ ቤት አይደለም፤ መቃብር ነው። ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ነገ እጀምራለሁ እያሉ ያላወጡት አቅም፣ ያልጻፉት መጽሐፍ እና ያልጀመሩት ቢዝነስ አብሯቸው ስለተቀበረ።

በዚህ ቪዲዮ፣ ማዘግየት (Procrastination) ለምን እንደሚፈጠር በሳይንስ እናያለን። ከሁሉም በላይ ደግሞ፣ አእምሮአችንን "Hack" አድርገን ወደ ተግባር የምንገባባቸውን 3 ፍቱን መፍትሄዎች (The 5 Second Rule, The 2 Minute Rule...) እንማራለን።

👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉን እና ለውጡን ይጀምሩ 👇
📅 Live Zoom Meeting (Saturday 7 PM EST):
https://us06web.zoom.us/meeting/regis...
📱 Join WhatsApp Group:
https://chat.whatsapp.com/CAAbjGNmB7B...
📞 Phone: 407-900-7536
📢 Follow Us on Social Media:
Facebook: facebook.com/zehighTradingPro
Telegram: t.me/zehighTradingFamily
YouTube: / @zehigh7840




⚠️ Disclaimer / ማሳሰቢያ / መተሓሳሰቢ
English: This content is for educational purposes only and is not financial advice. Trading involves risk and may result in loss. I’m not a financial advisor. Always do your own research before investing. Past performance doesn’t guarantee future results. Trade responsibly.

Amharic (አማርኛ): በ Zehigh Channel የሚቀርቡ መረጃዎች በሙሉ ለመማሪያ እና ለመረጃ ዓላማ ብቻ የተዘጋጁ ናቸው እንጂ የፋይናንስ ምክር አይደሉም። ትሬዲንግ (Trading) ከፍተኛ ሪስክ ያለው እና ለኪሳራ ሊዳርግ የሚችል ስራ ነው። እኔ የፋይናንስ አማካሪ አይደለሁም። ማንኛውንም ኢንቨስትመንት ወይም ውሳኔ ከመወሰንዎ በፊት የራስዎን ጥናት ያድርጉ ወይም ፈቃድ ያላቸውን የፋይናንስ አማካሪዎች ያማክሩ። ያለፈው አፈጻጸም ለወደፊት ውጤት ዋስትና አይሆንም። በኃላፊነት ይገበያዩ።

Tigrinya (ትግርኛ): ኩሉ ኣብ Zehigh Channel ዝቀርብ መደብ ዕላምኡ ንሓበሬታን መምሃርን እምበር ውልቃዊ ፋይናንሳዊ ምኽሪ ኣይኮነን። ቕድሚ ዝኾነ ውሳነ ምውሳድኩም ወይ ገንዘብኩም ምውፋርኩም እኩል መጽናዕቲ ግበሩ ወይ ውን ካብ ፍቓድ ዘለዎም ኣካላት ከም ጠበቓ፡ ኣማኻሪ ፋይናንስ ወይ ኣብ ከባቢኹም ዝርከብ ኣካውንታንት ክተማክሩ ነተሓሳስብ።


#zehigh #pintrest #etsyshop #pintrestetsy #howto #onlinebusiness #etsytips #ethiopianbusiness #passiveincome #sidehustle #digitalmarketing #habesha #ethiopiandiaspora #SEO #ecommercestrategy #stocktrading #zehightradingfamily #habeshastock #habesha diaspora #etsyshop #etsyamharic #onlinebusinesstips #etsysuccess #amharic #ethiopiancommunity #passiveincomeideas #smallbusinessowner #amharictutorial #habeshastock

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ነገ የሚባል ቀን የለም! 🚫 | 99% ሰዎች የሚወድቁበት "ነገ እጀምራለሁ" ወጥመድ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

5 ድሆች ጓደኞች ካሉህ፣ 6ኛው አንተ ነህ! 🫵 | የድህነት ወጥመድ (The Law of Averages)

5 ድሆች ጓደኞች ካሉህ፣ 6ኛው አንተ ነህ! 🫵 | የድህነት ወጥመድ (The Law of Averages)

ራሳችሁን እስከመጨረሻው ለመቀየር 6 ጥበቦች || Inspire Ethiopia | Shanta | josi

ራሳችሁን እስከመጨረሻው ለመቀየር 6 ጥበቦች || Inspire Ethiopia | Shanta | josi

የትዳርህ የጦር ሜዳ አእምሮህ ነው! ትዳርን የመጠበቂያ ጥበቦች | Protecting the Sanctuary of Marriage

የትዳርህ የጦር ሜዳ አእምሮህ ነው! ትዳርን የመጠበቂያ ጥበቦች | Protecting the Sanctuary of Marriage

በንግድ ዓለም የጠቀሙኝ 3 ነገሮች! ኢብሳ ዳሚና | Ibsa Damina #businesstalks #ethiopianpodcast #africapodcast

በንግድ ዓለም የጠቀሙኝ 3 ነገሮች! ኢብሳ ዳሚና | Ibsa Damina #businesstalks #ethiopianpodcast #africapodcast

ብልህ ሰው እነዚህን 8 ነገሮች ከማድረግ ይቆጠባል | intelligent peoples avoid 8 things | Inspire Ethiopia Shanta  josi

ብልህ ሰው እነዚህን 8 ነገሮች ከማድረግ ይቆጠባል | intelligent peoples avoid 8 things | Inspire Ethiopia Shanta josi

Etsy ላይ የመጀመሪያው ሽያጭ እንዴት ማግኘት እንችላለን? | የzehigh ሚስጥራዊው መንገድ

Etsy ላይ የመጀመሪያው ሽያጭ እንዴት ማግኘት እንችላለን? | የzehigh ሚስጥራዊው መንገድ

ብር ስለሌለህ ብቻ ሰው ይንቅሀል!! ኢብሳ ዳሚና

ብር ስለሌለህ ብቻ ሰው ይንቅሀል!! ኢብሳ ዳሚና

Японский метод: Как убить любую зависимость

Японский метод: Как убить любую зависимость

🔔 አትዘናጋ! ልብህን በጥበብ ጠብቅ | ABA GEBREKIDAN | አባ ገብረኪዳን |እንጦንስ

🔔 አትዘናጋ! ልብህን በጥበብ ጠብቅ | ABA GEBREKIDAN | አባ ገብረኪዳን |እንጦንስ

99% ሰዎች የሚወድቁበት ምክንያት | የዋረን ባፌት ማስጠንቀቂያ

99% ሰዎች የሚወድቁበት ምክንያት | የዋረን ባፌት ማስጠንቀቂያ

ሀብታም እንዳትሆን የያዙህ 15 ድብቅ ምክንያቶች! 🛑 | ዛሬውኑ ንቃ! (The 15 Truths)

ሀብታም እንዳትሆን የያዙህ 15 ድብቅ ምክንያቶች! 🛑 | ዛሬውኑ ንቃ! (The 15 Truths)

እነዚህን 6 ነገሮች ማስወገድ ካልቻላችሁ የገንዘብ ነጻነትን እርሱት!

እነዚህን 6 ነገሮች ማስወገድ ካልቻላችሁ የገንዘብ ነጻነትን እርሱት!

⚡ ЭТОТ японский УЧЁНЫЙ раскрыл, как УПРАВЛЯТЬ ЭНЕРГИЕЙ | восстановление жизненной энергии

⚡ ЭТОТ японский УЧЁНЫЙ раскрыл, как УПРАВЛЯТЬ ЭНЕРГИЕЙ | восстановление жизненной энергии

ጭንቀትን ተዉ፤ ይህን ነገር ከዛሬ ጀምሩ! | አባ ገብረኪዳን

ጭንቀትን ተዉ፤ ይህን ነገር ከዛሬ ጀምሩ! | አባ ገብረኪዳን

ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች

ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች

ማስጠንቀቂያ: እነዚህ ስራዎች ከ24 ወር በኋላ በAI ይተካሉ።

ማስጠንቀቂያ: እነዚህ ስራዎች ከ24 ወር በኋላ በAI ይተካሉ።

ВОССТАНОВИТЕ НЕРВНУЮ СИСТЕМУ🌿 Лечебная музыка для ума, успокоение беспокойства, музыка для сна

ВОССТАНОВИТЕ НЕРВНУЮ СИСТЕМУ🌿 Лечебная музыка для ума, успокоение беспокойства, музыка для сна

Мне 73. Я жалею, что понял это только сейчас.

Мне 73. Я жалею, что понял это только сейчас.

ገንዘብ እንዴት ነው የሚሰራው? ብዙዎች የተሸወዱበት ትልቁ ሚስጢር

ገንዘብ እንዴት ነው የሚሰራው? ብዙዎች የተሸወዱበት ትልቁ ሚስጢር

ትምህርት ቤቶች የደበቁን ሚስጥር! 🤫 | የሀብታሞች ህግ

ትምህርት ቤቶች የደበቁን ሚስጥር! 🤫 | የሀብታሞች ህግ

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]