አዲስ መዝሙር ቀስተ ደመናዬ |ዘማሪት ታሪኳ አስቻለዉ
Автор: Zemari Dn Surafel Official
Загружено: 2025-07-13
Просмотров: 21701
Описание:
ቀሰተ ደማናዬ አዲስ የእመቤታችን መዝሙር
///////////////////////
የድል አክሊሌ ነሽ ጽድቅ የለበስኩብሽ
ክፉ ማንነቴ የተለወጠብሽ
የድኀነቴ ምክንያት ቀስተ ደመናዬ
ድንግል ማርያም ነሽ ጥላ ከለላዬ
ልናገር ፍቅርሽን ድንግል ልዘርዝረዉ
ቃላት የማይገልጽሽ ተፈጥሮሽ ድንቅ ነዉ
የትጉሀን እናት ተስፋ መመኪያዬ
ቅረቢኝ ድንግል ሆይ ቁሚልኝ ከጎኔ
ተማርኳል ህይወቴ በፍጽም ፍቅርሽ
ፍቅርን ባስተማረን አንድያ ልጅሽ
ልብን በሚመስጥ በመላዕክት ዝማሬ
የዉዳሴን መባ ዉሰጅ ከከንፈሬ
ትህትና ለሌለኝ ለኔ ለጎዶሎዉ
ተስፋን ቀጥይልኝ አድርጊኝ አዲስ ሰዉ
የእናትነትሽን ፍቅር መቼ ጠገብኩኝ
ስጠራሽ ኖራለዉ በህይወት እስካለሁኝ
አላዉቅም አፍሬ ያንቺን ስም ጠርቼ
በኑሮዬ ፋና ባንቺ ተጽናንቼ
ጨለማዉ ህይወቴ በስምሽ ይበራል
የብርሀን እናት ምልጃሽ ደግፎኛል
//////////////////////////////////
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን,ethiopian orthodox tewahedo church song #eritrea#gosphel#god,አዲስ መዝሙር,ኦርቶዶክስ መዝሙር,ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር,አዲስ መዝሙር ኦርቶዶክስ 2021,መዝሙር ኦርቶዶክስ,አዲስ መዝሙር ኦርቶዶክስ 2021 ምርትነሽ,መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,መዝሙር,ኦርቶዶክስ መዝሙር 2020,የኦርቶዶክስ መዝሙሮች,ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መዝሙር,ኤርትርያ ኦርቶዶክስ መዝሙር,ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መዝሙር 2020,ኦርቶዶክስ መዝሙሮች,ምርትነሽ አዲስ መዝሙር,♥ሰላሜ ነሽ ድንግል♥ ዋስትናየ♥ ኦርቶዶክስ መዝሙር,የኦርቶዶክስ መዝሙር,የኦርቶዶክስ መዝሙራት,መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 2024,ኦርቶዶክስ,የምርትነሽ አዲስ መዝሙር,ምርትነሽ ጥላሁን አዲስ መዝሙር
#እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ,እግዚአብሔር,አዋቂ,ነው,
የኦርቶዶክስ መዝሙር,ኦርቶዶክስ መዝሙር,መዝሙር,መዝሙር ኦርቶዶክስ,ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር,መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምርትነሽ,አዲስ መዝሙር,የኦርቶዶክስ መዝሙራት,ምርትነሽ አዲስ መዝሙር,ኦርቶዶክስ,ምርትነሽ መዝሙር,በገና መዝሙር,የማርያም መዝሙር,መዝሙሮች,ቁጥር ፭ ምርትነሽ መዝሙር,ምርትነሽ ጥላሁን መዝሙር,ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ,ልብን የሚመስጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክላሲካል መዝሙሮች -ቁጥር 2,ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን መዝሙር,መዝሙር፣,ንስሀ መዝሙር,የገና መዝሙር,መዝሙር ትዩብ,የምርትነሽ አዲስ መዝሙር,የንሰሐ መዝሙር,የንሰሃ መዝሙር,የንስሃ መዝሙር,ማርያም መዝሙር,የበገና መዝሙር,የንስሐ መዝሙር,የንስሀ መዝሙር
#orthodoxchurch #ethiopianorthodox #lalibela #bless #ethiopians #orthodoxchristian #addisababa #blessed #eritreanorthodox #ethiofollow #ethiopian #christian
#reviewethio #church #eritrean #ethiopiantravel #ethiopiatravel
#ertira #ethiopianwomen
#mezmur #ethiopia #eotc #orthodox #tewahedo #habesha #eritrea #ethiopianorthodoxtewahedochurch #ethio #orthodoxy #orthodoxchurch #ethiopianorthodox #lalibela #bless #ethiopians #orthodoxchristian #addisababa #blessed #eritreanorthodox #ethiofollow #ethiopian #christian #reviewethio #church #eritrean #ethiopiantravel #s #ethiopiatravel #ertira #ethiopianwomen
#ethiopian #ethiopianfood #ethiopianwomen #ethiopiancoffee #ethiopianopal #ethiopianairlines #ethiopians #ethiopianmusic #ethiopianwedding #ethiopianbeauty #ethiopianorthodox #ethiopiangirl #ethiopiantravel #ethiopianculture #ethiopiangirls #ethiopianorthodoxtewahedochurch #ethiopianart #ethiopiancuisine #flyethiopian #ethiopianfashion #ethiopianrestaurant #ethiopiannewyear #ethiopianstyle #ethiopianartist #ethiopianlove #ethiopianopals #ethiopiantradition #ethiopianbraids #ethiopianmodel #ethiopianchurch
ethiopian orthodox mezmur new
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: