ስሜና ምግባሬን አንድ አድርግልኝ ብየ እፀልይ ነበር ሳራ ወንደሰን Alela podcast ep 4
Автор: Alela Media
Загружено: 2024-12-21
Просмотров: 10550
Описание:
Sara Wondsen: A Spiritual Journey, Love Stories & Life Choices
In this episode, we’re joined by Sara Wondsen, a producer of spiritual content for young audiences. Sara shares her incredible spiritual journey, her love stories, and the experiences that shaped her path.
From exploring an acting and modeling career to choosing a more meaningful direction due to her values and background, Sara opens up about her decisions and the lessons she’s learned along the way.
Tune in for an inspiring conversation about faith, love, and staying true to yourself.
Don’t forget to like, comment, and subscribe for more amazing content!
በዚህ የፖድካስት ክፍል ለወጣት ታዳሚዎች የመንፈሳዊ ይዘት ያላቸዉን ስራዎች በሚዲያ አዘጋጅ የሆነችውን ሳራ ወንድሰንን ጋብዘናል ። ሳራ ስሜን እወደዋለሁ እንደ ስሜ ለመሆን እፀልያለሁ ትለናለች ፣አስደናቂ መንፈሳዊ ጉዞዋን፣ የፍቅር ታሪኳን እና መንገዷን የፈጠሩትን ልምዶቿን አካፍላናለች።
የትወና እና የሞዴሊንግ ስራን ከመሞከር ጀምሮ ያቆመችበትን ምክንያት የበለጠ ትርጉም ያለው አቅጣጫን ለመምረጥ እንደሆነ እና፣ ስለ ውሳኔዎቿ በህይወቷ ስላገኘቻቸው ትምህርቶች ነግራናለች።
ስለ እምነት፣ ፍቅር እና ለራስህ ታማኝ ስለመሆን አነቃቂ ውይይትን አድርገናልና ተጋበዙልን።
ለተጨማሪ አስደናቂ ቪዲዮ ፣ አስተያየት መስጠት እና ቤተሰብ መሆን አይርሱ!
#መንፈሳዊ ጉዞ #ሳራ ወንድሴን #ፖድካስት
#Etartmedia #ኢቲአርትሚዲያ
#SpiritualJourney #SaraWondsen #Podcast
#etartmedia #donkey #habesha #orthodox #alelapodcast #seifu_on_ebs #seifufantahun #fana_tv #abaytv #ebstv #Donkeytube #AbelBirhanu #wollomusic #etventertainment #WECHEWGOOD #eotctv #eotc_mk #manyazewaleshetu #agapezeortodox #ethiopianpodcast #yonasmoh #abelbirhanu1 #@donkeytube.eshetumelese #addis meraf ebs #ከምናዉቀዉ በላይ #የአንድሰዉታሪክ #AlelaPodcast #ethiopianstories
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: