በዋልድባ የዳልሻህ ኪዳነ ምሕረት ማኅበረ ደናግል ገዳም "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ )
Автор: ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Загружено: 2020-10-08
Просмотров: 9399
Описание:
👇🏻የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉Folge diesem Link,: https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✞✞✞በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን፫
የልዑል እግዚአብሔር ቤተሠቦች በተለያየ አለም የምትኖሩ
ውድ ✞ የንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎት እና የንሰሀ መርከብ ተከታታዮች እንደምን ሰነበታችሁ እንኳን ለፆመ ጽጌ የእመቤታችን የስደቷ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ። እንደሚታወቀው
✞ማህበር ከሚሰራቸው ከብዙ በጥቂቱ የበረከት ስራዎች መካከል
✞ቤተክርስቲያን ፣ ገዳማትን መርዳት እና በተለያዩ የበጎ ስራዎች መሳተፍ ነው ። ከነዛም መካከል በቅርቡ የዋልድባ ገዳም ያለበትን ሁኔታ (YouTube ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ pag) ላይ ዋልድባ ሰቁዋር ገዳም በገንዘብ በተሉያዩ ድጋፍ ማድረጋችን ባስተላለፍነው ይታወሳል።
"ብዕፁ አባታችን አቡነ መቃሪዮስ"
አባችን በአካል እቦታው ገዳማት በመገኘት ገዳማትን እንድንረዳ አባታዊ መልክት ለመላው ህዝበ ክርስቲያን መልእክት ጥሪ አስተላልፈዋል ስለሆነም ዛሬም በድጋሚ ዋልድባ ደናግል ቅድስት ኪዳነ ምህረት የናቶች የአንድነት ገዳም ላይ እና ዋልድባ ዳልሻ ገዳም በገዳሙ ውስጥ አለምን ንቀው ራሳቸውን ከጣመ ከላመ ምግብ አርቀው ስለ አለም ሰላም ስለ ሀገራችን የሚፀልዩ በፀሎት የሚተጉ አባቶቻችን እናቶቻችን እርዳታኝን ይሻሉ እና እኛም ድርሻችንን የበረከት ስራ እንድንሳተፍ በረከተ ስጋ እና በረከተ ነፍስ እናገኝ ዘንድ በገዳሙ ስርአት የሚለብሱት አልባሳት ፣ እጽህና መጠበቂያ እና እህል (ጥራጥሬ) የተለያየ እርዳታ ስለሚያስፈልጋቸው በዋልድባ የዳልሻህ ኪዳነ ምሕረት ማኅበረ ደናግል ገዳም በገዳሙ ያሉ መነኮሳትናን መርዳት ለምትፈልጉ በገንዘብ በአልባሳት የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ እንድረዳቸው የንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎት እና የንሰሀ መርከብ ለገዳሙ እርዳታ ድጋፋቹን እንድታዱርጉ::"በዕፁ አባታችን አቡነ መቃሪዮስ "ለገዳሙ ያበረከታቹትን እርዳታ በአካል በመገኘት ይሰጣሉ::
ይህ አባቶች እናቶች ገዳም ምንም አይነት የገቢ ምንጭ መተዳደሪያ የሌላቸው በመሆኑ እኛ በተለያየ ቦታ ያለን የእምዬ ኦርቶዶክ እኛ ልጆች በምንችለው አቅም እንድረዳቸውና እራሳቸው ከተረጂነት እንዲወጡ በተለያየ በእርሻ እንዲሁም አባቶች እናቶቻችን በሚሉን መሰረት እንድንረዳቹውና አሁም ካሉበት ችግር እንዲላቀቁ የበኩላችን በገንዘብም በማቴሪያል በምግብ አቅርቦት በተለያየ በምትችሉት አቅም ገዳሙን እንድትረዱ ስንል በልዑል እግዚአብሔ ስም እንጠይቃለን።
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ ባለን በገንዘብ በንዋይ በጉልበት ወዘተ..........በተቻለን እንርዳ።
መርዳት ለምትፈልጉ ያቅማችሁን በዚህ የማህበራችን በጎ አድራጎት ያቅሞትን ይረድ ዘንድ አምላክ ፍቃዱ ይሁን
ለበለጠ መረጃ
+966537028664
+49 1521 3706500
+251 9442 74294
+49 1766 6868741
+966 54 007 9927
ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሃ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር ይጠብቅልን አሜን፫
እንድሁም
አባል መሆን ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ይግቡ👇🏻የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉Folge diesem Link,: https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook Page ንቁ -የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት) ላይክ አድርጉ ቤተሰብ ሁኑ።✝
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: