Sleep Hygiene and what you should know about some Sleep disorders. ስለ እንልፍ ማወቅ የሚገባን ንገሮች ምንድናቸው?
Автор: Yetena Weg (የጤና ወግ)
Загружено: 2020-03-05
Просмотров: 219
Описание: በዚህ የጤና ወጋችን ስለ እንቅልፍ እንወያያለን። በእንቅልፍ ሰአት ሰውነታችን ከመታደሱ በላይ ለሰውነት (በተለይ ለህፃናት) እድገት ቁልፍ የሆኑ ሆርሞኖች የሚመነጩበት ሰአት እንደሆኑ ያውቃሉ? የእንቅልፍ ማጣት እና የእንቅልፍ ማነስ ምንድናቸው? እንዴት ይታከማል? ምን ማድረግ ይገባናል? የእንቅልፍ ማጣት ለደም ግፊት ፣ ለስኳር ህመም ፣ ለሰውነት ከልክ በላይ ውፍረት ለካንሰር ህመም እንደሚያጋልጥ ያውቃሉ ? አልኮል ከመኝታ ሰአት በፊት መውሰድ እንዴት የእንቅልፍ ስረአትን እንደሚያዛባ ለመረዳት እና ሎችንም ጠቃሚ ነጥቦች ለመረዳት ይህን ወግ ይከታተሉ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: