ምግብ ከበላችሁ በኋላ ይሄን አድርጉ፤ ቦርጭን በፍጥነት ያጠፋል።
Автор: Doctor Dawit
Загружено: 2026-02-15
Просмотров: 25540
Описание:
ጂም ቤት ሳትሄዱ፣ ከባድ ስፖርት ሳትሰሩ እና ራሳችሁን በረሃብ ሳታሳቃዩ ቦርጭን የምታጠፉበት ሳይንሳዊ ሚስጥር እንዳለ ያውቃሉ? በዚህ ቪዲዮ፣ ብዙ ሰው የማያውቀውን "ሜካኒካ ግሪትስ" (Mechanical Gates) የተባለውን የተፈጥሮ ሚስጥር እና ከምግብ በኋላ ልናደርጋቸው የሚገቡ ወሳኝ ጥንቃቄዎችን እናሳያችኋለን።
ቦርጭን ለማጥፋት ጠንክሮ መስራት ብቻ ሳይሆን በብልሃት መስራት ይቀድማል። ይህንን ቀላል ግን ውጤታማ ዘዴ ዛሬውኑ በመጀመር ለውጡን በአጭር ቀናት ውስጥ ይመልከቱ።
#ቦርጭ #ጤና #Borch #Ethiopia #HealthTips #WeightLoss #የአካልብቃት #HabeshaHealth #FitnessEthiopia #BellyFatLoss
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: