ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ለእጆቻችን ፋጥነት በገና ትምህርት ክፍል 12 Begena lesson part 12

Автор: Ermias begena ኤርምያስ በገና

Загружено: 2023-10-08

Просмотров: 43582

Описание: ልበ_አምላክ_ቅዱስ_ዳዊት
🤲#ሀብተ_ፈውስ፦ በገናን እየደረደረና መዝሙር እየዘመረ ድውይን ህሙምን መፈወስና የመንፈስን ጭንቀት ማስወገድ።በዚህ በተሰጠው ሀብተ ፈውስ በገና በመምታትና መዝሙር በመዘመር ጊዜና ሰዓት እያየ በርኩስ መንፈስ ይሰቃይ የነበረ ሳኦልን ይፈውሰው እንደነበር ሁሉ ዛሬም ቢሆን በርኩስ መንፈስ ተይዘው የሚሰቃዩትን ሲፈውሳቸው ይታያል። (መዝሙረ ዳዊት አንድምታ መቅድም )

👉ቅዱስ ዳዊት በተሰጠው ሰማያዊ ጸጋ እና ሃብት መዝሙሮችን አዘጋጅቷል። ኁልቁ መዝሙሩ ፻፶ ነው። ፻፶ ውንም መዝሙር በ ፲ አርእስት በአራት ለይኩን ፣በአምስትኛ ለይበሉ ከአምስት ከፍሎታል። ምክንያቱም ለጊዜው #በአምስቱ_መጻህፍተ_ሙሴ ምሳሌ ነው ፍጻሜው ግን ከጊዜው ሳይደርስ እንደ ደረሰ ሆኖ በትንቢት ለተናገራቸው #አምስቱ_አዕማደ_ምሥጢር ምሳሌ ሆኖ ለመቆየት ነው።

👉ቅዱስ ዳዊት ፪፻፹፰ መዘምራን ካህናት ነበሩት፤ እነዚህ ፪፻፹፰ መዘምራን በ ፬ አለቆች ይመሩ ነበር፤ የአለቆቹም ስም እንደሚከተለው ነው።

👉#አሳፍ (መዝ ፡ ፹፯፣ቊ፡፵፱ ፡ቊ፡፹፩)
👉#ቆሬ (መዝ ፡ ፹፯፣ቊ፡፵፰)
👉#ኤማን
👉#ኤዶትም

👉መዝሙር ሰማንያ ስምንት (፹፰) ከላይ የተጠቀሱት ፪፻፹፰ ቱ መዘምራን በየአለቆቻቸው ከ ፬ ተከፍለው አንዱ ወገን በበገና፣ አንዱ ወገን በመሰንቆ ፣ አንዱ ወገን በከበሮ፣ አንዱ ወገን በቃጭል፣ አሥራ ሁለት አሥራ ሁለት እየሆኑ በሃያ አራቱ ጊዜያት በደብተራ ኦሪት እየተሰበሰቡ በንባብ የሚሆነውን ምስጋና በንባብ፤ በዜማ የሚዘመረውን በዜማ ይዘምሩ ነበር፤ ዳዊትም ከአደባባይ በማይውልበት፣ ነገር በማይሰማበት ጊዜ እየተገኘ ከእነርሱ ጋር በበገና ይዘምር እንደ ነበር ተጽፏል። (፩ኛ ዜና መዋዕል ፡ ም፡ ፮ ቊ: ፴፩ ፵፬) (፪ኛዜና መዋዕል ፡ ም፡ ፳፱፣ ቊ፡ ፳፭- ፴፩)(ነሕምያ ፡ ም፡ ፲፪፣ ቊ፡ ፳፰- ፵፯)

👉ለእኛም ለኢትዮጵያ ሰዎች በቀዳማዊ ምኒልክ ጊዜ ታቦተ ጽዮንና መጻሕፍተ ነቢያት ሲመጡ መዝሙረ ዳዊቱ መጥቶልናል፣ነገር ግን ንባቡ ብቻ መጥቶልናል እንጅ መዘምራኑ ይዘምሩት እንደነበረው ሆኖ የመዝሙሩ ግጥም የዜማው ጣዕም ከበገናው ተስማምቶ አልመጣንልም። ምክንያቱም ቅዱስ ዳዊት የደረሰው በቋንቋው በዕብራይስጥ ነበረ። ለእኛ ግን የመጣልን ከዕብራይስጥ ወደ ግዕዝ ተመልሶ ስለ ሆነ አንድ ንግግር ከአንድ ልሳን ወደ አንድ ልሳን ሲመለስ ንባቡ ተመዛዝኖ ቤቱ ተመጣጥኖ ሊገኝ የማይቻል በመሆኑ ይመስላል።ስለዚህም እስከ አጼ ገብረ መስቀል ዘመነ መንግሥት በበገና መደርደሩ በዜማ ስልት ከከበሮና ከጽናጽል መተባበሩ ቀርቶ በንባቡ ብቻ የሚጸለይ ጸሎት ሆኖ ኖረ ሊባል ይችላል።(መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ)

#begena #ermiasbegena #church #በገና #በገና_መዝሙር #artwork #bass #creative #handmade #ኤማንበገና #emanbegena #ermiashaylay #kebronbegena #begena #በገና #church

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ለእጆቻችን ፋጥነት                                               በገና ትምህርት ክፍል 12 Begena lesson part 12

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

በረከት ፍለጋ ወቶ የቀረ ሰው እግዚአብሔር ስድቤን አስወገደ (ዮሴፍ)Memehir Girma Wondimu ትውልድ ይዳን ድንቅ ትምህርት #subescribe_now

በረከት ፍለጋ ወቶ የቀረ ሰው እግዚአብሔር ስድቤን አስወገደ (ዮሴፍ)Memehir Girma Wondimu ትውልድ ይዳን ድንቅ ትምህርት #subescribe_now

በበገና ተፈውሻለሁ|በገና የፆም ብቻ አይደለም|የበገና ፈዋሽነት በሳይንስ የተረጋገጠ ነው@ermiasbegena #alivepodcast#begena #orthodox

በበገና ተፈውሻለሁ|በገና የፆም ብቻ አይደለም|የበገና ፈዋሽነት በሳይንስ የተረጋገጠ ነው@ermiasbegena #alivepodcast#begena #orthodox

how to play begena in 10 minutes

how to play begena in 10 minutes

#tuner በመጠቀም እንዴት ቅኝት እንቃኝ #ሰላምታ ቅኝት #tuner_for_junior

#tuner በመጠቀም እንዴት ቅኝት እንቃኝ #ሰላምታ ቅኝት #tuner_for_junior

የበገና ትምህርት ለጀማሪዎች

የበገና ትምህርት ለጀማሪዎች

Hiyab _ Full Movie degsi (ደግሲ )Degsi New Eritrean movie 2024

Hiyab _ Full Movie degsi (ደግሲ )Degsi New Eritrean movie 2024

የበገና አስተሳሰር                                             በገና ትምህርት ክፍል 13 Begena lesson part 13

የበገና አስተሳሰር በገና ትምህርት ክፍል 13 Begena lesson part 13

🛑ሳይቋረጥ የሚደመጥ የበገና አልበም_like mezemran yilma hailu collection - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

🛑ሳይቋረጥ የሚደመጥ የበገና አልበም_like mezemran yilma hailu collection - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

ካንሰር፣  አልዛይመር ፣ ዲሜንሺያ ያለባቸው ህመምተኞች ጋር እየሄድኩ ነፍሳቸው ሰላም እንድታገኝ በገና እደረድራለው  ኤርምያስ በገና  | Seifu on EBS

ካንሰር፣ አልዛይመር ፣ ዲሜንሺያ ያለባቸው ህመምተኞች ጋር እየሄድኩ ነፍሳቸው ሰላም እንድታገኝ በገና እደረድራለው ኤርምያስ በገና | Seifu on EBS

🔴ፈተና ሲመጣባችሁ ይህንን አድርጉ | ለምኖ የሚያድን አምላክ | ራስን የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ

🔴ፈተና ሲመጣባችሁ ይህንን አድርጉ | ለምኖ የሚያድን አምላክ | ራስን የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ

በገናዎን ለመቃኘት ተቸግረዋል ? | ይህ ቪድዮ ለእርስዎ ነው | በገናዎን የሚቃኙበት 4 ቀላል ዘዴዎች | 4 easy ways to tune your harp

በገናዎን ለመቃኘት ተቸግረዋል ? | ይህ ቪድዮ ለእርስዎ ነው | በገናዎን የሚቃኙበት 4 ቀላል ዘዴዎች | 4 easy ways to tune your harp

MK TV || ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን || ምንኩስናን ለማግኘት 8 ዓመታትን በፈተና ያሳልፋሉ

MK TV || ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን || ምንኩስናን ለማግኘት 8 ዓመታትን በፈተና ያሳልፋሉ

የበገና ድርደራ ችሎታዎን በእጥፍ ያሳድጉ | begena course | በማከታተል የመደርደር ስልት | begena tips | የበገና ድርደራ

የበገና ድርደራ ችሎታዎን በእጥፍ ያሳድጉ | begena course | በማከታተል የመደርደር ስልት | begena tips | የበገና ድርደራ

🔴ስሜ ተለዉጦ /  ዳን በገና  |  Semay Teleweto by Dan Begena

🔴ስሜ ተለዉጦ / ዳን በገና | Semay Teleweto by Dan Begena

በገና እንዴት ይቃኛል? በገና ድምጽ የማያወጣልን ምን ሲሆን ነው? | How does the harp sound? How do I tune my harp?

በገና እንዴት ይቃኛል? በገና ድምጽ የማያወጣልን ምን ሲሆን ነው? | How does the harp sound? How do I tune my harp?

የበገና ትምህርት፡ ትዝታ/ዋኔን ቅኝት - ክፍል 2 - ርግብና ዋኔን

የበገና ትምህርት፡ ትዝታ/ዋኔን ቅኝት - ክፍል 2 - ርግብና ዋኔን

ያገኘኝን አገኘሁት || hanos begena

ያገኘኝን አገኘሁት || hanos begena

ይህን ነገር እለምደው ይሆን ?                                         Basic things to learn begena and kerar

ይህን ነገር እለምደው ይሆን ? Basic things to learn begena and kerar

Alemu Aga

Alemu Aga "Besmeab - Abatachin Hoy", playing the Begenna, the Harp of David from Ethiopia

ክፍል

ክፍል "፪" ዋኔን ቅኝት ምስረታ /part 2 tizita major lesson (በገና እና ክራር)

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]