ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የሐሙስ፣ መስከረም 22፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ

Автор: BBC News አማርኛ

Загружено: 2025-10-02

Просмотров: 16863

Описание: ዋና ዋና ዜናዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኮሪደር ልማትን "ሊያጣጥሉ የሚሞክሩ" አገራትን ወቀሱ
በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ በአይደር ሆስፒታል ‘ቦቶክስ’ በመጠቀም የተከናወነው ቀዶ ጥገና
በአረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ነዋሪዎች ምን ይላሉ?
የነዳጅ ማጣሪያ እና የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ግንባታ በሶማሌ ክልል ተጀመሩ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል

ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic
ፌስቡክ 👉🏽   / bbcnewsamharic  
ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የሐሙስ፣ መስከረም 22፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]